Get Mystery Box with random crypto!

Abune gorgorios school nursery_ukg

የቴሌግራም ቻናል አርማ abcnuk — Abune gorgorios school nursery_ukg A
የቴሌግራም ቻናል አርማ abcnuk — Abune gorgorios school nursery_ukg
የሰርጥ አድራሻ: @abcnuk
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.65K
የሰርጥ መግለጫ

@Abunegorgoriosschoolnursery_ukg

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-29 15:42:28 22 ቅርንጫፍ ት/ ቤት
907 views12:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 15:41:59
911 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:43:50

1.1K views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 17:22:58
552 views14:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 12:11:46 የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን በይበልጥ ለማዘመን ከመደበኛ ትምህርት ጎንለጎን በኢ-ለርኒግ መተግበሪያ ሂደት ማስተማሩን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ክረምትን በቤታቸው በሚያሳልፉበት ወቅት አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ የፓይተን ፕሮግራሚንግ ቲቶሪያል፣ ውዳሴ ማርያም ከዘወትር ፀሎት እስከ መልከአ እየሱስ ከነምልክቱ በግዕዝ ንባብ በድምጽ እና በፒዲኤፍ፣ የተለያዩ የስነ-ህይወት ትምህርት መማሪያ ቪዲዮዎችን እና የእንግሊዘኛ ንግግር መማሪያ በቪዲዮ እና በፒዲኤፍ ብሎም የተማሩትን ትምህርት በምን ያህል መልኩ ተረድተዋል የሚለውን ለመፈተሽ የሙከራ ፈተናዎችን በኢ-ለርኒግ በኩል ማግኘት እንዲችሉ ተዘጋጅቷል፡፡ በተጨማሪም ለ2015ዓ.ም ቅድመ ዝግጅት በሁሉም የክፍል ደረጃ መጽሀፍቶች ይገኛሉ፡፡

ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ
1.6K views09:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 15:30:54 Share
3.1K views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 15:30:11 ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከአዋሬ ወደ 22 የተዛወራችሁ እና የዩኬጂ ተማሪዎችን የምታስመዘግቡ ወላጆች ከዚህ በታች በተላከው የባንክ ቁጥር የተጠቀሰውን ብር አስገብታችሁ ደረሰኙን 22 ቅርንጫፍ ት/ቤት ይዛችሁ በመሄድ እስከ ነገ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
3.0K viewsedited  12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 14:32:07 የ2015 ዓ.ም የ22 ቅርንጫፍ ክፍያን ይመለከታል
ተ.ቁ መመዝገቢያ ክፍያ የመስከረምወርዊ ክፍያ ድምር የተርም ክፍያ
ኤል ኬጅ 650.00 2,600.00 3250 7800.00
ዩኬጅ 650.00 2,600.00 3250 7800.00
የአባይ ባንክ 184111725286911
4.7K views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-19 13:01:36 ማሳሰቢያ ፡- ከላይ ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የምዝገባ ጥያቄዎችን የማናስተናግድ ስለሆነ ወላጆች ልጆዎትን በተባለው ቀን ብቻ እንዲያስመዘግቡ እናሳስባለን፡፡22 ቅርንጫፍ
4.4K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ