Get Mystery Box with random crypto!

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን በይበልጥ ለማዘመን ከመደበኛ ትምህር | Abune gorgorios school nursery_ukg

የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደቱን በይበልጥ ለማዘመን ከመደበኛ ትምህርት ጎንለጎን በኢ-ለርኒግ መተግበሪያ ሂደት ማስተማሩን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በዚህም ተማሪዎች ክረምትን በቤታቸው በሚያሳልፉበት ወቅት አጋዥ ይሆናቸው ዘንድ የፓይተን ፕሮግራሚንግ ቲቶሪያል፣ ውዳሴ ማርያም ከዘወትር ፀሎት እስከ መልከአ እየሱስ ከነምልክቱ በግዕዝ ንባብ በድምጽ እና በፒዲኤፍ፣ የተለያዩ የስነ-ህይወት ትምህርት መማሪያ ቪዲዮዎችን እና የእንግሊዘኛ ንግግር መማሪያ በቪዲዮ እና በፒዲኤፍ ብሎም የተማሩትን ትምህርት በምን ያህል መልኩ ተረድተዋል የሚለውን ለመፈተሽ የሙከራ ፈተናዎችን በኢ-ለርኒግ በኩል ማግኘት እንዲችሉ ተዘጋጅቷል፡፡ በተጨማሪም ለ2015ዓ.ም ቅድመ ዝግጅት በሁሉም የክፍል ደረጃ መጽሀፍቶች ይገኛሉ፡፡

ይህንን የቴሌግም ቦት ይክፈቱ @abg_lab_test_bot
በመቀጠልም /start ብለው ያስገቡ