Get Mystery Box with random crypto!

ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከአዋሬ ወደ 22 የተዛወራችሁ እና የዩኬጂ ተማሪ | Abune gorgorios school nursery_ukg

ጤና ይስጥልን ውድ ወላጆች እንዴት ሰነበታችሁ? ከአዋሬ ወደ 22 የተዛወራችሁ እና የዩኬጂ ተማሪዎችን የምታስመዘግቡ ወላጆች ከዚህ በታች በተላከው የባንክ ቁጥር የተጠቀሰውን ብር አስገብታችሁ ደረሰኙን 22 ቅርንጫፍ ት/ቤት ይዛችሁ በመሄድ እስከ ነገ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ በአክብሮት እንጠይቃለን።