Get Mystery Box with random crypto!

Getachew shiferaw

የቴሌግራም ቻናል አርማ getachewshiferaw — Getachew shiferaw
የሰርጥ አድራሻ: @getachewshiferaw
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 44.30K

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 128

2022-09-03 10:12:05 ለትግራይ ሕዝብ ያገባኛል የሚል እድሉ መጥቶለታል!

በርካታ ኢትዮጵያውያን ለትግራይ ሕዝብ የሚላከውን እርዳታ አሸባሪው ትህነግ ተጠቀመበት ብለው ሲያዝኑ ቆይተዋል። በዚህ ምክንያት ህፃናትና እናቶች ላይ የደረሰው የማያሳዝነው የለም። አሁን ግን ጥሩ አጋጣሚ እየተፈጠረ ይመስላል። ሁኔታዎች በዚህ ከቀጠሉ ለትግራይ ሕዝብ እርዳታ የሚደርስበት መንገድ ቀላል ይሆናል። የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች እርዳታ ለማድረስ ቀላል ይሆናል። ስለሆነም ለትግራይ ህዝብ ያገባናል የሚሉ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ያላቸውን ማድረስ የሚችሉበት እድል ይኖራል ማለት ነው።

በተለይ ትህነግ በከፈተው ጦርነት ሌላውን ሰላም ፍጠር እያሉ የሚጨቃጨቁ፣ ትህነግ መንገድ ሲዘጋ ሌላው መንገድ ዘግቶ እርዳታ አላስገባም የሚል የሚመስላቸው በተግባር መገኘት የሚችሉ ከሆነ የሚታዩት አሁን ነው። ትህነግ እርዳታ እየዘረፈ፣ ሕዝቤ ተራበ ሲል ተሳስተውም ይሁን ሆን ብለው አብረው ሲጮሁ የነበሩት የሚፈተኑበት ወቅት አሁን ነው።

ከዚህ በተጨማሪ ትህነግን ለመደገፍ ሲባል እርዳታን ፖለቲካ ያደረጉት የውጭ ኃይሎችንም ማሳፈር ያስፈልጋል። ኢትዮጵያውያንም ለራሳቸው ወገን እርዳታን ለፖለቲካ ሳይጠቀሙበት በስርዓት እንደሚያደርሱ ማሳየት ያስፈልጋል።
19.9K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:19:43
19.5K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 09:19:35 ለመከላከያ ሰራዊት አባልነት የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ!

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከነሐሴ 26/ 2014 ዓ.ም እስከ መስከረም 10/2015 ዓ.ም ባለው ጊዜ ውስጥ መስፈርቱን የሚያሟሉ ወጣቶችን መልምሎ በመደበኛ ሰራዊትና በእጩ መኮነንነት በማሰልጠን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባል ማድርግ ይፈልጋል ፤

የመመልመያ መስፈርቶች ፦


1) ከአሁን በፊት የፖሊስ ወይም የመከላከያ አባል ያልነበረ/ች

2) ከወንጀል ነፃ የሆነ የፍርድ ቤት ቀጠሮና ክርክር የሌለበት/ባት

3) ከማንኛውም ሱስና አጉል ልማድ የፀዳ/ች እና ሙሉ ጤንነት ያለው/ያላት

4) በመከላከያ ለ7 ዓመት ለማገልገል ፈቃደኛ የሆነ/ች በማንኛውም ቦታ ተመድቦ መስራት የሚችል/የምትችል

5) ፆታ፡- አይለይም

6) ኢትዮጵያዊ የሆነ/ች በሚኖርበት ቀበሌ 2 ዓመት የኖረ/ች

7) ዕድሜ፡- ከ18-25 አመት ፤ ቁመት ለወንድ 1.60 እና ከዚያ በላይ ፣ ለሴት ደግሞ 1.55 እና ከዚያ በላይ የሆነ/ች

8)ክብደት፡-ለወንድ ከ50-75 ኪ.ግ የሆነ ለሴት ደግሞ 45-66 ኪሎግራም የሆነች፣

9) የትምህርት ማስረጃ፦ ለወንድ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ለሴት እወቅና ካለው የትምህርት ተቋም ዲፕሎማ ወይም በሌቭል ያጠናቀቁ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የ 8ኛ ክፍል የሚኒስቲሪ ካርድ ማቅርብ የሚችሉ ፣

10) ያላገባ/ችና ያልወለደ/ች

11) ደመወዝ በመከላከያ ስኬል መሰረት ሆኖ ጥቅማጥቅም የመኖሪያ ቤትና ህክምና አገልግሎት በነፃ የሚያገኙ ሲሆን በመከላከያ ዕቅድና ፍላጎት መሰረት በትምህርት ተቋም ገብተው የመማር ዕድል አላቸው፣

12) የምዝገባ ቦታ ፦ በሁሉም የክልል ከተሞች የፀጥታ ተቋማት ቢሮ( ሚሊሻ ፤ ፖሊስ ፤ ሰላምና ደህንነት ቢሮዎች )

13) የምዝገባ ቀን፡- ከነሐሴ 26/2014 ዓ/ም ጀምሮ አስከ መስከረም 10/2015 ዓ/ም ዘወትር በሥራ ስዓት እንዲሁም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ

ማሳሰቢያ፡- በምዝገባ ወቅት መቅረብ የሚገባቸው ማስረጃዎች የቀበሌና የፖሊስ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የትምህርት ማስረጃ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የቀበሌ መታወቂያ በዘመኑ የታደሰ ያስፈልጋል።
19.4K views06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 06:58:24
19.8K views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:30:08
6.2K views05:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 08:29:55 የትህነግን ህዝባዊ ማዕበል የተባለ የድሮ የጦርነት ስልት መክቶ እያጠቃ የሚገኘው ጥምር ጦር ጋር ተአምር እየሰሩ የሚገኙት የራያ ጀግኖች ናቸው።

ምስሉ ከዋሱ ቴልግራም ገፅ የተወሰደ ነው።
6.2K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:27:22
17.4K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 22:27:18 አይተ ክንደያ ገብረህይወት ወ*ያ*ኔ ናቸው።
ኦቦ ኦዳ ተርቢ ደግሞ የኦነግ ሸኔ ቃል-አቀባይ ናቸው።

እና ...የኦነግ ሸኔን መግለጫ በመለጠፍ "ከአይተ ክንደያ" እና "ከኦቦ ኦዳ " ማን ቀደመ ?

መልስ አይተ ክንደያ ገብረህይወት ከኦቦ ኦዳ በ1 ሰዓት ቀድመው የኦነግ ሸኔን መግለጫ ለጥፈውታል።

ማጠቃለያ / Conclusion
የኦነግ ሸኔን መግለጫ የሚፅፈው ወያኔ ነው!

- ተቃዋሚ ካለ መቼም አይቅረብ።

(አስፋው አብርሃ)
17.3K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:03:58
5.7K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 20:03:50 ትህነግ ትግራይን ይዞ መሰረተ ልማቶች ይመለሱ የሚሉ ሰዎች ይህን ይመልከቱ። አይደለም ስልክና ቴሌን እርዳታንም ከምስኪኑ ሕዝብ ቀምቶ ለጦርነት እያዋለው ነው።
5.8K views17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ