Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethmedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-12-27 11:43:06 #ለዚህች አለም የተሰጠ አደራ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿اُعبُدِ اللهَ كأنك تَراه، وكن فى الدنيا كأنك غَريبٌ أو عابرُ سبيلٍ.﴾

“አላህን እንደምታየው ሆነህ አምልከው። በዱኒያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም መንገደኛ ሆነህ ኑር።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1473



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
127 views08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 10:19:26
አዲስ አበባ መቐለ !

#ከአዲስ_አበባ ወደ #መቐለ ከነገ ጀምሮ ዳግም በረራ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፥ " ተቋርጦ የነበረው ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የአየር ትራንስፖርት በነገው ዕለት ይጀምራል " ብለዋል።

" በፌዴራል መንግስቱ እና በህወሓት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የአቬየሽን ሰራተኞች ወደ መቐለ አቅንተው የመቐለ አየር መንገድ ለበረራ ምቹ ሁኔታ ላይ መሆኑን አረጋግጠዋል " ሲሉ አቶ መስፍን ገልፀዋል።

ነገ በሚጀምረው በረራ በቀን አንድ ጊዜ የሚካሄድ መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን የደንበኞችን ፍላጎትን መሰረት በማድረግ የበረራው ቁጥሩ ከፍ ሊል የሚችልበትን ሁኔታ እንደሚፈጠርም አሳውቀዋል።

ዋና ስራ አስፈፃሚው ፤ ተቋርጦ የነበረውን የበረራ እንቅስቃሴ #በሁሉም የትግራይ ክልል የበረራ መዳረሻዎች ለማስጀመር ስራዎች እየተሰሩ እንደሆነም ዛሬ በሰጡት መግለጫ አንስተዋል፡፡

" ነገ የሚጀምረው በረራ (ወደ መቐለ) ከሌላው ወገኑ ጋር ግንኙነቱ ተቋርጦ የነበረውን የትግራይ ህዝብ ዳግም እንዲገናኝ ለማድረግ ትልቅ እድል የሚፈጥር " ነው ሲሉ ተናግረዋል።

ከዚህ ባለፈ የሸቀጦችና ሌሎች ተደራሽ የመሆን እጥረት የነበረባቸውን የሰብዓዊ ድጋፎችን በበቂ ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

ይህም ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ከፍ ማድረግ የሚያስችል እንቅስቃሴ መሆኑንም ዋና ስራ አስፈፃሚው ገልፀዋል፡፡

#የኢትዮጵያ_አየር_መንገድ #ኤፍቢሲ

@tikvahethiopia
103 views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 08:32:33
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 03 #ጀማዱል አኽር 1444 ሂ
120 views05:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 06:09:13 "ጃቢር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከምግብ በኋላ ጣትንና (የመመገቢያን ሳህንን) መላስን አዘዋል። "በረከት የት ላይ እንዳለ አታውቅም" ብለዋልም።
(ሙስሊም ዘግበውታል)
- ሙስሊም ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
119 views03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 22:39:34
123 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 22:39:27 ከቀን ወደ ቀን የሳዑዲ ጉዞ እየባሰ መምጣቱ ያሳምማል!

የሳዑዲ መሪዎች እና መንግስታዊ ሼይኾች አላህ ሂዳያ ይስጣቸው!

ምዕራባውያንን እናስደስታለን ብለው ሀገሪቷን የኩፍር እና የፈሳድ ሀገር ለማድረግ እየተምዘገዘጉ ነው::

"ኢስላም ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መባባል አይከለከልም" ብለዋል የአለም ሙስሊሞች ሊግ ፕሬዝደንት
ሼይኽ ዶ/ር መሐመድ አል ኢሳ

እኚህ ሰው የሐጅ ኹጥባ ከዚህ ቀደም ማድረጋቸው ይታወሳል::

ለገና በዓል የገና ዛፎች እና ጌጣጌጦች በስፋት በሀገሪቱ ባሉ ሞሎች ለሽያጭ በመቅረባቸው ነው ጋዜጣው ሳዑዲ ሰለጠነች እያለ ያለው::

አላህ ወደ ሀቁ ጎዳና ይመልሳቸው

እየራቁት ወዳለው ቁርዓን እና ሐዲስ ይመልሳቸው

Abu dawd osman



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
129 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 14:04:30
#ከኢስላም ውጪ ካሉ አካላት ጋር ከመመሳሰል እንጠንቀቅ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَنْ تَشبَّهَ بقومٍ فهوَ مِنهُمْ﴾

“ከህዝቦች ጋር የተመሳሰለ እሱ ከነሱ ነው።”

አቡ ዳውድ ዘግበውታል: 4831



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
147 viewsedited  11:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 14:02:54 #በፊትና ግዜ የሚኖረን ተሳትፎና ጥንቃቄው…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿سَتَكُونُ فِتَنٌ الْقَاعِدُ فِيهَا خَيْرٌ مِنَ الْقَائِمِ، وَالْقَائِمُ فِيهَا خَيْرٌ مِنَ الْمَاشِي، وَالْمَاشِي فِيهَا خَيْرٌ مِنَ السَّاعِي ، مَنْ تَشَرَّفَ لَهَا تَسْتَشْرِفُهُ، وَمَنْ وَجَدَ فِيهَا مَلْجَأً فَلْيَعُذْ بِهِ﴾

“ወደፊት ብዙ መከራና ፈተናዎች ይመጣሉ። የተቀመጠው ከቆመው ይሻላል። የቆመው ከሚራመደው ይሻላል። የሚራመደው ከሚሮጠው ይሻላል። እራሱን ለዚህ መከራ ያጋለጠ ማንንም ሰው ያጠፉታል። ከነርሱ
ርቆ መሸሸጊያና ከለላ ካገኘ ወደርሱው ይሂድ (ይራቅ)።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 2886


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
131 views11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 13:33:16 ሩቅ አላሚው የቀድሞ የሙስሊም ወጣቶች ድርጅት

12ተኛ ክፍል ጨርሰው ለሚንከራተቱ ወጣቶች የውጭ የትምህርት እድል ሲያመቻች የነበረው የሙስሊም ወጣቶች ድርጅት
===============================
ያለፈን ጊዜ ገጽታ ለመረዳት በወቅቱ ይጻፉ የነበሩ ነገሮችን ማንበብ፣ሰዎችን መጠየቅ አንዱ መንገድ ነው ። ሰሞኑን በ1980ዎቹ ይታተሙ የነበሩ መጽሄቶችን ሳገላብጥ የማነበው ነገር እጅግ የሚያስገርም እና የሚያስደምም ሁኖ አግኝቼዋለሁ ።

በሰዓቱ የነበሩ ኡለማዎች፣ምሁራን ምን ያህል ተራማጅ እንደነበሩ አርቆ አሳቢነታቸውን ጭምር ያስታውልኩበት ነው ። ምናልባት በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ በዚህ ዘመን ራሱ የነሱን ያህል ሰፋ ያለ ራዕይ አለን ወይ ? ብየ ለማሰብ በግሌ እቸገራለሁ ። ለአብነት ያህል በ1980ዎቹ በሀገራችን ገነው ከነበሩ ማህበራት መካከል አንዱ የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር (ሙነዘማ ) አንዱ ነበር ። በሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ ይመራ የነበረው ይህ ታላቅ ማህበር በርካታ ተግባራትን ያከናወነ፣በሀገራችን የተለያዩ ቦታዎችም ላይ ቅርንጫፍ የነበረው ማህበር ነው ።

ካስደነቁኝ ተግባራቱ መካከል ለዛሬ አንዱን ላካፍላችሁ ።

ሙነዘማ በሰዓቱ በሶስት ቋንቋዎች በአማርኛ፣በእንግሊዝኛ እና በአረብኛ ያሳትመው የነበረ ዳዕዋ የተሰኘ መጽሄት ነበረው ። መጽሄቱ በሁለተኛ እትሙ ላይ ማህበሩ ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ ባወጣው ዜና ላይ እንዲህ ይላል ።

የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ድርጅት ካሉት ዓላማዎች መካከል አንዱ እና ዋነኛው የሙስሊሙን ሁለተናዊ ግንዛቤ ማስፋት እና ለሀገር ግንባታ የበኩላቸውን አስተዋጾ እንዲያበርክቱ ማዘጋጀት ነው ። ይህንኑ ዓላማ በተግባር ለመተርጎም ወጥኖ ከያዛቸው ፕሮግራሞች መካከል የ12ተኛ ክፍል ፈተና አጠናቀው የሚንከራተቱ ወጣቶችን ለመርዳት ና የሙስሊም ምሁራንን ቁጥር ለማበርከት ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ዩንቨርስቲዎች ጋር በመጻጻፍ ተማሪዎች የውጭ የትምህርት እድል እንዲያገኙ አድርጓል። በዚህም ጥረቱ 22 ተማሪዎችን ወደ ተለያዩ ቦታዎች አወዳድሮ መላኩ ይታወሳል ።
ይህ በንዲህ እንዳለ  44 ወንዶች እና 11 ሴቶች በድምሩ 55 ወጣት ተማሪዎች በተመሳሳይ ሁኔታ የውጭ የትምህርት እድል እንዲያገኙ በማድረግ ሰሞኑን ለጉዞ በማዘጋጀት ላይ ይገኛል ይላል ።
----

ልብ በሉ ይህ እንግዲህ የዛሬ 30 አመት ገደማ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ማህበር ሲሰራ ከነበረው ስራ አንዱ ነው ። ዛሬ በዚህ ደረጃ ከፍ ያለ ውጥን ወጥነን እየሰራን ነው ወይ ? የሚለውን ራሳችንን እንጠይቅ ። በነገራችን ማህበሩ እንደዛ እያደረገ ወደ ውጭ ሲልካቸው የነበረው ዩንቨርስቲ መግባት ያልቻሉት ባክነው እንዳይቀሩ ነው ። ዛሬስ የት ነን ? የተማረው ቁጥር ከትላንት ዛሬ ቁጥሩ በርክቷል ። ከዚህ መካከል ለትውልዱ፣የትምህርት እድል፣የስራ እድል ላላገኘው የሚጨነቀው የትኛው ነው ?
ከራሳችን አልፈን ለሌሎች ብርሃን እንሁን ። ከትላንት ከፍ እንበል ! በነገራችን ሙነዘማን በተመለከተ እንደ ሃሩን ሚዲያ ተከታታይ ዶክመንተሪ የመስራት እቅድ አለን ። መረጃ ልታካፍሉን፣በማንኛውም መንገድ ልታግዙን ለምትሹ በራችን ክፍት ነው ።

(አብዱረሂም አህመድ )
Abdurahim Ahmed




https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
129 views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 10:21:54
#አስደሳች_ዜና

የተፍሲር ደርስ ጅምር ተብለው ከሚጠቀሱ መሳጂዶች ዋነኛዋ ከሆነችው ከፈትህ አባቦራ መስጂድ የደስደስ ይዘን መተናል ለአመታት በሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን ይሰጥ የነበረው ተፍሲር ሀገራችን ላይ በነበረው ነባራዊ ሁኔታ እንደተቋረጠ ይታወቃል ከሳቸው ቡሀላም በሸይኽ አብዱል ሀሚድ እንዲሁም በኡስታዝ ባህሩ ኡመር ቀጥሎ የነበረ ቢሆንም በኮሮና እና በመሰል ሰበቦች መቀጠል አልቻለም ነበር።

እነሆ አሁን በአዲስ መልክ በአዲስ መምፈስ በሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን ዘወትር ሀሙስ ከመግሪብ እስከ ዒሻ ከፋቲሀ ጀምሮ ደርሱ ይጀምራል። አደራ እንዳያመልጥዎ።
እኔስ አመለጠኝ መምጣት አልቻልኩም ሰፈሬ ሩቅ ነው አልያም ሀገር ወስጥ አይደለሁም ብለውም አይጨነቁ ለናንተም በቀጥታ ስርጭት በፈትህ አባቦራ መስጂድ የፌስቡክ ገፅ መከታተል የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!!!


ለኢስላም እየሰራን ኢስላምን እንኑር!!!
የፈትህ አባቦራ መስጂድ የቂርአትና የዳዕዋ ዲፓርትመንት።

@fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
125 views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ