Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethmedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2022-12-26 08:12:07
13 views05:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 08:11:27 የነሲሐ ቲቪን አስመልክቶ የኡስታዝ አቡበከር አህመድ መልዕክት፦

«'ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም' በሚል መሪ ቃል ለህዝበ ሙስሊሙ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ሲያቀርብ የነበረው ነሲሐ ቲቪ ስርጭቱ ተቋርጧል፤ የስርጭቱ መቋረጥ የዳዕዋ ክፍተት የሚፈጥር በመሆኑ ሁላችንም ድጋፍ በማድረግ ስርጭቱ ዳግም ተመልሶ ለህዝበ ሙስሊሙ ተደራሽ ይሆን ዘንድ የበኩላችንን ሃላፊነት እንወጣ።» ብለዋል

ድጋፍ ለማድረግ ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች በተከታዩ የባንክ አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለነሲሓ ቲቪ ቀጣይነት አስተዋፅኦ ያበርክቱ
***
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 444
ወይም 1000145615929

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ 73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– ዘምዘም ባንክ 7122

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
13 views05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 07:04:14
#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰነይን 02 #ጀማዱል አኽር 1444 ሂ
22 views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 06:01:41 "ኡሙል ሙእሚኒን ኡሙ ሰላማህ ሂንድ ቢንት አቡ ኡመይያህ ሑዘይፈህ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ):-

"በናንተ ላይ መሪዎች ይሾሙባችኋል። የምታጸድቋቸውንም የምታወግዟቸውንም (ተግባራት ይፈጽማሉ)፡፡ (መጥፎ ድርጊቶቻችውን በልቦናው) የጠላ (ከወንጀል) ነፃ ሆነ፥ ኃላፊነቱንም ተወጣ። (በሚችለው ልክ ድርጊታቸውን ያወገዘ ከኃጠአት) ዳነ። አድራጎታቸው የወደደና የከተላቸው ግን (ወንጀለኛ ነው)" አሉ። "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እንጋደላቸውን?" አሏቸው። "በመካከላችሁ ሶላትን እስከሰገዱ ድረስ አትጋደሏቸው ሲሉ መለሱ።"
(ቡኻሪና መስሊም ዘግበውታል)
- ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
29 views03:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 21:57:21 ነሲሓ ቲቪ የሳተላይት ስርጭቱ መቋረጡ ታውቋል
ድጋፍ ለማድረግ ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች በተከታዩ የባንክ አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለነሲሓ ቲቪ ቀጣይነት አስተዋፅኦ ያበርክቱ
***
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር

-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 444
ወይም 1000145615929

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ 73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– ዘምዘም ባንክ 7122

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
81 views18:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 21:55:09
60 views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 21:55:03 ነሲሐ ቲቪ ስርጭት እስኪቋረጥ ድረስ መድረሱ በራሳችን ልናፍር ይገባል!

ነሲሓ ቲቪን መርዳት የውዴታ ግዴታች ነው!

አቡ ዳውድ ኡስማን

ነሲሐ ቲቪ ስርጭቱን ለህዝበ ሙስሊሙ ማድረስ ከጀመረባቸው ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ ኡማን ምን ያህል እየጠቀመ ስለመሆኑ ሁሉም በየቤቱ የሚመስክረው ጉዳይ ነው፡፡

"ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም" በሚል መርህ ኢስላማዊ አስተምህሮዎችን በሁሉም ዘርፎች ለህዝበ ሙስሊሙ ሲያቀርብ የቆየ ቢሆንም በአቅም ውስንነት ምክንያት ባለፈው ከኢትዮ ሳት አሁን ደግሞ ከናይል ሳትም ስርጭቱ ተቋርጧል::

ይህ በየቤታችን ተወዳጅ እየሆነ የመጣው የቲቪ ቻናል አስተማሪ እና ጣፋጭ ትምህርቶቹን ለህዝበ ሙስሊሙ ማድረሱን እንዲቀጥል የሁላችንም እገዛ በአሁኑ ወቅት ያስፈልገዋል፡፡

እንደሌሎቹ የሙስሊሙ ሚዲያዎች ይህም ቲቪ ለትርፍ ያልተቋቋመ የዳዕዋ ጣብያ በመሆኑ ትምህርቶቹን በሳተላይት በየቤታችን እንዲያደርስ የኛ የገንዘብ ድጋፍ ወሳኝ ነው፡፡

ዛሬ ላይ አቅማችን በፈቀደው መልኩ ድጋፍ ብናደርግ በቲቪው በሚቀርበው መልካም ትምህርት እና በሚገኘው አጅር ሁሉ ተቋዳሽ እንደምንሆን እናስተውል፡፡

ትንሽ ገንዘብ ሰጥተን በየቀኑ ብዙ አጅር የሚያሸምተን በዚህ መልካም ስራ ላይ እንሳተፍ፡፡

የሙስሊሙ ሚዲያዎች ሁሌም በህዝብ ድጋፍ ብቻ ተንጠልጥለው መቆየት የለባቸውም፡፡ በዘላቂነት እራሳቸውን የሚችሉብት ሁኔታ ሊፈጠርላቸው ይገባል፡፡

ነሲሐ ቲቪንም እራሱን ችሎ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በሚል የጀመረውን የዳዕዋ ጉዞ ተጠናክሮ ይቀጥል ዘንድ ዛሬ ላይ የሁላችንም ድጋፍ ይሻል፡፡

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ካለው አቅም አንፃር ጥቂት ሙስሊሞች ብቻ የቲቪውን ወጪ መሸፈን ይቻል ነበር፡፡ ሁሉም በዚህ መልካም ስራ ላይ ተሳትፎ ያደርግ ዘንድ ይህ እድል ለሁላችንም መጥቶልናል እና የበኩላችንን እንወጣ::

አላህ አቅም የሰጣችሁ ወንድም እና እህቶች የካፊ*ር ሚዲያዎች በግለሰብ ስም ሳይቀር እየተከፈተ ባለበት በዚህ ወቅት ሙስሊሙ ያሉት ጥቂት ሚዲያዎች በአቅም እጥረት ምክንያት መዘጋት እንደሌለባቸው አምናችሁ አላህ በሰጣችሁ ገንዘብ በመለገስ የማይቋረጥ አጅር ሸምቱ!

ሰዎችን ወደ አላህ መንገድ በጥበብ ለመጣራት እውቀቱ ባይኖርህ እንኳን እውቀት ያላቸው ሰዎች ወደ አላህ ሰዎችን እንዲጣሩ አላህ በሰጠህ ገንዘብ አግዛቸው፡፡ አንተ በገንዘብህ ሌሎች ደግሞ በእውቀታቸው ህዝቦችን ወደ አላህ መንገድ እንዲመጡ የበኩልህን ተወጣ!

ድጋፍ ለማድረግ ለምትፈልጉ ወንድም እና እህቶች በተከታዩ የባንክ አካውንት ድጋፍ በማድረግ ለነሲሓ ቲቪ ቀጣይነት አስተዋፅኦ ያበርክቱ
***
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር 444

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

Abu dawd osman



https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
57 views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 17:42:59 ዛሬ እሁድ በፈትህ አባቦራ መስጂድ የተደረገው ቀደምቶቻችን በሚል ርእስ ዳእዋና የፈትዋ ፕሮግራም ነው አዳምጡት


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
89 viewsedited  14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 17:42:27 #አስተውሉ:

ሙስሊሙ ማህበረሰብ አንድ አይነት አቋምን እና አንድ አይነት መዝሀብን ብቻ እንድላመድ ማድረግ ተገቢ አይደለም።
ይህን ማድረግ የተለዬ አመለካከት ያላቸውን አኢማዎች በተዛባ እይታ እንድያይዋቸው ያደርጋል። ጥላቻንና ንቄትን ይፈጥራል። እምነትንም ሊያበላሽ ይችላል።
ስለሆነም
ሰዎች የተለያዩ አኢማዎችንና የተለያዩ መዝሀቦችን አቋም ሊሰሙና ሊላመዱ ይገባል።

መልእክቱ ከኢማሙ ሻጢቢይ رحمه الله የተወሰደ ነው።



يقول الإمام الشاطبي المالكي:
"إن اعتياد الاستدلال لمذهب واحد ربما يكسب الطالب نفورا وإنكارا لمذهب غير مذهبه من غير اطلاع على مأخذه؛ فيورث ذلك حزازة في الاعتقاد في الأئمة الذين أجمع الناس على فضلهم وتقدمهم في الدين واضطلاعهم بمقاصد الشارع وفهم أغراضه، وقد وجد هذا كثيرا"

الموافقات


Ahned siraj

https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
95 views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 17:25:08
88 views14:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ