Get Mystery Box with random crypto!

ፈትህ አባቦራ መስጂድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የቴሌግራም ቻናል አርማ fethmedia — ፈትህ አባቦራ መስጂድ
የሰርጥ አድራሻ: @fethmedia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 76

2022-07-06 22:14:05
እንዳያመልጣቹ ተጠቀሙበት መልእክቱ የቡኻሪ ነው
143 views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 10:53:22
#የቻለ ሰው...
#ልዩ የስነ ፅሁፍ ዝግጅት
#በፈትህ አባቦራ መስጂድ
#ከመሳጭ #የዳዕዋ ፕሮግራም ጋር በልዩ ዝግጀት ተሰናድቶ ይጠብቃቹሀል
#ስለ ታላቁ #የዙልሂጃ ወርና ስለ አረፋ በስፋት የሚቃኝበት
#መነባነብ
#ግጥሞች
#ቁርአን በከፍታ ይደመጣሉ
#ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል
#ነገ ኸሚስ ምሽት #ዙልሂጃ 8
ከመግሪብ-ኢሻ ቀጠሮውን ከኛ ጋር ያድርጉ በፈትህ አባቦራ መስጂድ ተዘጋጅቷል


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
271 viewsedited  07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 04:41:16 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው፡- ‹‹ሰዎች (የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት) ይሰሩ ነበር፡፡ ወደ መስጊድ ሲሄዱም በስራ ላይ በነበሩበት ሁኔታ (ላባቸው እየተንቆረቆረና ገላቸውን ሳይታጠቡ) ነበር፡፡ በመሆኑም በዕለተ ጁሙዓ ገላቸውን እንዲታጠቡ ተጠየቁ፡፡››
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
181 views01:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:41:52
የነዳጅ ዋጋ

ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህ መሰረት ፦

ቤንዚን በሊትር 47 ብር ከ83 ሳንቲም
ነጭ ናፍጣ በሊትር 49 ብር ከ02 ሳንቲም
ኬሮሲን በሊትር 49 ብር ከ02 ሳንቲም
ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 53 ብር ከ10 ሳንቲም
ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር ከ37 ሳንቲም
የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 98 ብር ከ83 መሆኑን አስታውቋል፡፡

ከላይ የተገለጸው የቤንዚን ፣ የኬሮሲን እና የነጭ ዋጋ ላይ ለህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ወይም የታለመ ድጎማ ተጠቃሚ ተሸከርካሪዎች 15 በመቶ በመንግስት እንዲደጎሙና ቀሪውን 10 በመቶ እንዲከፍሉ በማድረግ የድጎማ መጠኑን በቴሌ ብር ተመላሽ እንዲሆንላቸው ይደረጋል ተብሏል።

የተደረገው የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በዝርዝር ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ማደያዎች ሁሉ ተግባራዊ ይሆናል።

ምንጭ፦ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

@fethababora
187 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 21:41:51
የነዳጅ ዋጋ

ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።

በዚህ መሰረት ፦

ቤንዚን በሊትር 47 ብር ከ83 ሳንቲም
ነጭ ናፍጣ በሊትር 49 ብር ከ02 ሳንቲም
ኬሮሲን በሊትር 49 ብር ከ02 ሳንቲም
ቀላል ጥቁር ናፍጣ በሊትር 53 ብር ከ10 ሳንቲም
ከባድ ጥቁር ናፍጣ በሊትር 52 ብር ከ37 ሳንቲም
የአውሮፕላን ነዳጅ በሊትር 98 ብር ከ83 መሆኑን አስታውቋል፡፡

ከላይ የተገለጸው የቤንዚን ፣ የኬሮሲን እና የነጭ ዋጋ ላይ ለህዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ወይም የታለመ ድጎማ ተጠቃሚ ተሸከርካሪዎች 15 በመቶ በመንግስት እንዲደጎሙና ቀሪውን 10 በመቶ እንዲከፍሉ በማድረግ የድጎማ መጠኑን በቴሌ ብር ተመላሽ እንዲሆንላቸው ይደረጋል ተብሏል።

የተደረገው የዋጋ ማስተካከያ የተደረገባቸው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በዝርዝር ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ክልሎች በሚገኙ ማደያዎች ሁሉ ተግባራዊ ይሆናል።

ምንጭ፦ የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር

@fethababora
168 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:50:28 የሐጅ የመጨረሻ ተጓዦች ትላንት ለሊት በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳይጓዙ መደረጉ ተገለጸ
..
ሀሩን ሚዲያ፥ ሰኔ 28/2014
..
የሐጅ የመጨረሻ ተጓዦች ትላንት ለሊት በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳይጓዙ መደረጉ ተገለጸ። የሳኡዲ አየር መንገድ ሁጃጆቹን ይዞ የሄደ ሲሆን በኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት የቆረጡ ተጓዦች ግን መጓዝ አትችሉም በሚል መከልከላቸውን ለማወቅ ተችሏል።
..
በብዙ ውጣ ውረድ የተገኝን እድል አየር መንገዱ በሐጅ ቪዛ ተጓዦችን ማጓጓዝ ጊዜው ስላለቀ ማሳፈር አልችልም ያለ ሲሆን የሳኡዲ አየር መንገድ ግን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ሰዓት ቡሃላ ከለሊቱ 9ሰዓት በነበረው በረራ የመጨረሻ ሁጃጆቹን አሳፍሯል።
..
ትላንት ለሊት ኢትዮጵያ አየር መንገድ አላሳፍርም ያላቸው ሀጃጆች ቁጥር እስከ መቶ የሚደርሱ ናቸው። ሁጃጆቹ አየር መንገዱ መፍትሄ እንዲሰጣቸው እዛው አድረው እየጠበቁ ይገኛሉ።
..
ሀሩን ሚዲያ


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
176 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 08:22:22 እኔ የሚገርመኝ የዚህ አይነት ጭካኔ ለዚያውም በሴት እና ህፃናት ላይ ከየት አመጡት ? ምን አይነት ስልጠና ምን አይነትስ ነገር ቢወስዱ ነው ? እጅግ በጣም ያስደንግጣል ይሰቀጥጣል ! እየተሰራ ያለው ግፍ እና ይህንንም ማስቆም አለመቻላችን እንደ ሀገርም እንደ ህዝብም ውርደቱ የሁላችንም ነው:: በግሌ ይህ አስነዋሪ ድርጊት በኔ ዘመን በመፈፀሙ እጅጉን አፍራለሁ :: አዝናለሁም !

አብዱረሀም አህመድ እንደፃፈው


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
196 views05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 07:58:46 ሽፋኑ «አማራ» በሚል ይሁን «ሙስሊሞች» ላለፉት ዓመታት በጅምላ ሲጨፈጨፊ እንደነበረው ሁሉ የወሎ ሙስሊሞች በዚሁ በሰኔ ወር እንኳ ለሁለተኛ ጊዜ ዛሬ ደግሞ በተመሳሳይ መንገድ በቄለም ወለጋ በኦነግ ሸኔ በጅምላ እንደተገደሉ ሰማን።እጅግ የሚያሳዝንና የሚወገዝ እኩይ ተግባር!

ሰላማዊ ዜጎችን በማንነታቸው ኢላማ አድርጎ ግድያ ሲፈጸም ጉዳዩ ግድያ ብቻ አይሆንም። ኢሰብኣዊነትና በሰው ህይወት ቁማር መጫወት ነው! ጀግና ነኝ ያለ ኃይሉን መሳሪያ ባልታጠቁ ንጹኻን ላይ ሳይሆን ከታጠቀ ወታደር ጋር ይግጠምና ያሳይ!

ላለፉት ዓመታት በተደጋጋሚ ንጹኋን ሲጨፈጨፉ በተመሳሳይ መንገድ ጮህን፣አወገዝን።«እርምጃ እየተወሰደ ነው» ተባለ።ከፖለቲካ ሸፍጥ በራቀ ሁኔታ መፍትሄው ላይ በማተኮር የእውነት ከልብ መነጋገር ባለመቻሉ ንጹኻንን መታደግ አልተቻለም!

በተመሳሳይ መንገድ የንጹኻን ጭፍጨፋ ለስንተኛ ጊዜ መሆኑ ነው? አሁንም እንደከዚህ ቀደሙ በዚያው መንገድ ቀጣዩ ግድያ እስኪፈጸምና ይህኛውን እስኪያስረሳ ድረስ የዛሬውን ግድያ በማውገዝና በመጮህ ብቻ መፍትሄ ይመጣ ይሆን? ባለፉት ዓመታት ከተጓዝንበት በተለየ መንገድና ዓይን ጉዳዩን ለመረዳት ሞክረን የተለየ መፍትሄ ካልፈለግን በሀገራችን የንጹኻን ዜጎች እንዳይቀጥል ያሰጋል! ሁሉን የምታውቀው አምላኬ ሆይ! ሰላምና ምህረትህን! '

ኡስታዝ አህመዲን ጀበል


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
184 views04:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 05:15:11 "አቡ ሰኢድ አል- ኩድሪይ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)

"ከትግሎች ሁሉ በላጭ በግፈኛ ባለስልጣን ፊት ሀቅን መናገር ነው" ብለዋል፡፡
(አቡ ዳውድና ትርሚዚይ ዘግበውታለ ሀሰን ነውም ብለውታል)
- ቲርሙዚይ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
167 views02:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 19:53:38 በቄለም ወለጋ ዞን በመቻራ ወረዳ መንደር 20 ቀበሌ ውስጥ የሚገኙ ወሎየ ሙስሊሞች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተገለጸ
..
ሀሩን ሚዲያ፥ ሰኔ 27/2014
..
በቄለም ወለጋ ዞን በመቻራ ወረዳ መንደር 20 ቀበሌ ውስጥ የሚገኙ ወሎየ ሙስሊሞች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ መፈጸሙ ተገለጸ። ቁስለኞች ሆስፒታል ማጨናነቃቸው የተገለጸ ሲሆን የሟቾች ቁጥር በርካታ መሆኑም ተገልጿል። የኦሮሚያ መጅሊስ ከጥቃቱ ከተረፉ ሰዎች ባጣራው መሠረት ገዳዮቹ ራሳቸውን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በሚል የሚጠሩ የሸኔ ጽንፈኛ ታጣቂዎች መሆናቸውን እንደነገሩት ገልጿል።
..
የኦሮምያ መጅሊስ ድርጊቱን አጥብቆ ያወገዘ ሲሆን መንግስት አስፈላጊውን የማያዳግም እርምጃ እንዲወስድ በአበክሮ ጠይቋል። በኦሮምያ ክልል በወለጋ የሚንሳቀሰው ይህ ቡድን ከቀናት በፊትም እጅግ በርካታ ቁጥር ያለው ሙስሊም የጨፈጨፈ ሲሆን ዛሬ ድጋሚ ሙስሊም ወሎየዎችን በመንደራቸው መጨፍጨፉን የአካባቢው የአይን እማኞች እየገለጹ ይገኛሉ። ቡድኑ ከመንግስት የጸጥታ ሀይል ጋር አሁንም ድረስ በመዋጋት ላይ ይገኛል።
..
ሀሩን ሚዲያ


https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
https://t.me/fethmedia
180 views16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ