Get Mystery Box with random crypto!

ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilkenema_sc_official — ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ fasilkenema_sc_official — ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹
የሰርጥ አድራሻ: @fasilkenema_sc_official
ምድቦች: ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.59K
የሰርጥ መግለጫ

ወቅታዊ የሆኑ
#ዜናዎች
#ዝዉዉሮችን
እንዲሁም
#የቀጥታ ስርጭት
አስተያየት ለመስጠት እና ለጥቆማ
➠ @empair_bot
አንጋፋውና ተወዳጁ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ። ይህ አንጋፋ የአፄዎች ክለብ 55 አመታትን አስቆጥሯል፡፡
#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም በላይ ነው!!

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-26 15:53:56
የ24 ዓመቱን ጋምቢያዊ አጥቂ ጋይራ ጆፍን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን በተለይ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡

የፊት መስመር አጥቂው አብዛኛዎቹን የእግር ኳስ ህይወቱን በእስራኤሎቹ ቤን ይሁዳ ፣ ራማት ሀሻሮን ፣ ሀፓል ቤንሎድ እና ኡማ አል-ፋሀም በተባሉ ክለቦች ተጫውተ ያሳለፈ ሲሆን ወደ ጆርጂያ አምርቶ ኤፍ ሲ ዲላ በተባለ ክለብም ቆይታን አድርጓል፡፡ ያለፈውን የውድድር ዘመን ወደ ሀገሩ ጋምቢያ በመመለስ ለዋሊዳን ክለብ ሲጫወት ያሳለፈ ሲሆን ከሰዓታት በፊትም ወደ ሀገራችን መጥቶ የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሆኗል፡፡


አዲሱ የፋሲል ከነማ አጥቂ
የጋምቢያው ብሄራዊ ቡድንም አጥቂ ነው


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
658 viewsedited  12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:38:07
አዲሱ እና ወጣቱ ጋምቢያዊ የፋሲል ከነማ አጥቂ #Gaira_joff

BOOM


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
631 views12:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 11:12:50
የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ።

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሩዋንዳን በቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ቀን 10፡00 ላይ ይገጥማል።

የመልሱ ጨዋታ ከቀናት በኋላ ሩዋንዳ ላይ ይደረጋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ የሩዋንዳ አቻቸውን ካሸነፉ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
678 views08:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:34:27
ዳዊት እስጢፋኖስ የለበሰውን 10 ቁጥር በመልበሴ በጣም ደስተኛ ነኝ፦ሱራ የተናገረችው

አብዱረህማን ግሪዳውን እያየው እና እያደነኩ ነው ያደኩት፦ናትናኤል የተናገረው

አሁን 10 18 አሁን እነዚህ ቁጥሮች በሚገባ ተተኪያቸውን አግኝተዋል

በመጨረሻም መጠናከር ያለበት የፋሲል አጥቂ ክፋል
...... . Loading


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
684 views07:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:59:43
የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያችን ቡማሙር በሀገሩ ቡሩንዲ ለዚህ ውድድር የሚመጥን ሜዳ ስለሌለ ከሀገሩ ውጭ ታንዛንያ ላይ ይጫወታል
ጨዋታውም አዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም ይደረጋል ከዚህ በፊት በዚህ ሜዳ ከአዛም ጋር መጫወታችን ይታወቃል



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
747 views16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 18:37:30
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያችን ቡማሙር ቀላል ተጋጣሚ አደለም
ሁለተኛ ሳምንቱን በያዘው የቡሩንዲ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ያደረገው ቡማሙር ሁለቱንም ጨዋታዎች አሸንፏል
የመጀመሪያ ጨዋታውን በሜዳው 2-1 ያሸነፈው ቡድኑ
በሁለተኛው ጨዋታው ደግሞ 4-2 አሸንፏል
የመስመር አጥቂው Ally እና የመሀል አጥቂው Ouattara ሁለት ሁለት ጎሎችን አስቆጥረዋል

ቀላል ተጋጣሚ የለም #እናሸንፋለን


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
828 views15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-24 18:36:50
አስቻለው ታመነ ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎለታል


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ ጨዋታ ጉዳት የገጠመው ተከላካዩን በሌላ ተጫዋች ተክቷል።
በአልጄርያ አስተናጋጅነት ለሚከናወነው የቻን ውድድር የመጨረሻ የማጣርያ ጨዋታው ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር ነሐሴ 20 እና 29 ለሚኖረው ወሳኝ ጨዋታ ይረዳው ዘንድ ባሳለፍነው ሳምንት ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎችን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ማድረጉ ይታወቃል።

በመጀመርያው የአርቡ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ተሰልፎ የተጫወተው ያሬድ ባየህ በሁለተኛው የእሁዱ ጨዋታ እያሟሟቀ ባለበት ወቅት ባጋጠመው ጉዳት ከጨዋታ ውጪ ሆኖ ነበር። ይህን ተከትሎም ትናንት እና ዛሬ በነበሩት የሁለት ቀን የብሔራዊ ቡድኑ ልምምዶች ያልተሳተፈው ያሬድ ባየህ ነገ ወደ ታንዛኒያ የማይሄድ መሆኑ ተረጋግጧል።

አሰልጣኝ ውበቱ አባተም በያሬድ ባየህ ቦታ አስቻለው ታመነን መጥራታቸውን እና ነገ ወደ ታንዛኒያ ከቡድኑ ጋር እንደሚጓዝ ለማወቅ ችለናል።


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
783 views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-23 06:30:53
የክለባችን የ2014 የውድድር ዘመን ሁለተኛው ኮከብ ጎል አግቢ ከፍቃዱ ጋር

#ኦኪኪ 8 ጎል
#በዛብህ 7 ጎል
#ፍቃዱ 7 ጎል



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
931 views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:38:34 √ በጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ የአመቱ ምርጥ ወጣት ሽልማት የግሉ ማድረግ ችሏል ።

√ አላዛር ማርቆስ የ 105ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል ።

" ለዚህ ክብር ስለበቃህ አምላኬን ማመስገን እፈልጋለሁ ፣ አመቱን ምርጥ ሆኜ ነው ያሳለፍኩት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ፣ የቡድን አጋሮቼን እና የአሰልጣኝ ክፍል አባላቱን ማመስገን እፈልጋለሁ " በማለት ንግግር አድርጓል ።

√ ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው የአመቱ ምርጥ ዳኛ በመባክ የተመረጠ ሲሆን 105ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል ።

√ የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ቻርለስ ሉክዋጎ የውድድር ዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል 150ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶለታል ።


√ ዘሪሁን ሸንገታ ( ቅዱስ ጊዮርጊስ ) የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ አሰልጣኝ በመባል የዋንጫ እና የሁለት መቶ ሺህ ( 200,000 ) ብር ተሸላሚ ሆኗል ።

√ ጋቶች ፓኖም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል።


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
384 viewsedited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:28:33 #Update

√ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የተካሄደባቸው ( ሀዋሳ ፣ ድሬዳዋ ፣ አዳማ እና ባህርዳር ) ስታዲየሞች የሁለት ሚልዮን ብር የአገልግኮት ክፍያ ተከፍሏቸዋል ።

የፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበሩ ለክለቦች በገቢ መልክ 149 ሚልየን ብር ማከፋፈል ችሏል ።

በዚህም መሰረት :-

ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 10,994,819 ብር

ፋሲል ከነማ :-10,774,922 ብር

ሲዳማ ቡና :- 10,555,260 ብር

ሀዋሳ ከተማ :- 10,335,130 ብር

ወላይታ ድቻ :- 10,115,233 ብር

ኢትዮጵያ ቡና :- 9,895,337 ብር

አርባ ምንጭ ከተማ :- 9,675,440 ብር

ወልቂጤ ከተማ :- 9,455,544 ብር

መከላከያ :- 9,235,648 ብር

ሀድያ ሆሳዕና :- 9,150,751 ብር

አዳማ ከተማ :- 8,795,855 ብር

ባህር ዳር ከተማ :- 8,575,919 ብር

ድሬዳዋ ከተማ :- 8,356,620 ብር

አዲስ አበባ ከተማ :- 8,136,166 ብር

ሰበታ ከተማ :- 7,916,269 ብር

ጅማ አባ ጅፋር :- 7,696,373 ብር መሆኑ ተገልጿል ።


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official
394 views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ