Get Mystery Box with random crypto!

√ በጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ የአመቱ ምርጥ ወጣ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

√ በጅማ አባ ጅፋር የውድድር ዓመቱን ያሳለፈው ወጣቱ ግብ ጠባቂ አላዛር ማርቆስ የአመቱ ምርጥ ወጣት ሽልማት የግሉ ማድረግ ችሏል ።

√ አላዛር ማርቆስ የ 105ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት አግኝቷል ።

" ለዚህ ክብር ስለበቃህ አምላኬን ማመስገን እፈልጋለሁ ፣ አመቱን ምርጥ ሆኜ ነው ያሳለፍኩት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ፣ የቡድን አጋሮቼን እና የአሰልጣኝ ክፍል አባላቱን ማመስገን እፈልጋለሁ " በማለት ንግግር አድርጓል ።

√ ዶ/ር ሀይለየሱስ ባዘዘው የአመቱ ምርጥ ዳኛ በመባክ የተመረጠ ሲሆን 105ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል ።

√ የፈረሰኞቹ ግብ ጠባቂ ቻርለስ ሉክዋጎ የውድድር ዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመባል 150ሺህ ብር ሽልማት ተበርክቶለታል ።


√ ዘሪሁን ሸንገታ ( ቅዱስ ጊዮርጊስ ) የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኮከብ አሰልጣኝ በመባል የዋንጫ እና የሁለት መቶ ሺህ ( 200,000 ) ብር ተሸላሚ ሆኗል ።

√ ጋቶች ፓኖም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች በመሆን ተመርጧል።


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official