Get Mystery Box with random crypto!

#Update √ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የተካሄደባቸው ( ሀዋሳ ፣ ድሬዳዋ ፣ አዳማ እና ባህር | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

#Update

√ የዘንድሮው የውድድር ዓመት የተካሄደባቸው ( ሀዋሳ ፣ ድሬዳዋ ፣ አዳማ እና ባህርዳር ) ስታዲየሞች የሁለት ሚልዮን ብር የአገልግኮት ክፍያ ተከፍሏቸዋል ።

የፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበሩ ለክለቦች በገቢ መልክ 149 ሚልየን ብር ማከፋፈል ችሏል ።

በዚህም መሰረት :-

ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 10,994,819 ብር

ፋሲል ከነማ :-10,774,922 ብር

ሲዳማ ቡና :- 10,555,260 ብር

ሀዋሳ ከተማ :- 10,335,130 ብር

ወላይታ ድቻ :- 10,115,233 ብር

ኢትዮጵያ ቡና :- 9,895,337 ብር

አርባ ምንጭ ከተማ :- 9,675,440 ብር

ወልቂጤ ከተማ :- 9,455,544 ብር

መከላከያ :- 9,235,648 ብር

ሀድያ ሆሳዕና :- 9,150,751 ብር

አዳማ ከተማ :- 8,795,855 ብር

ባህር ዳር ከተማ :- 8,575,919 ብር

ድሬዳዋ ከተማ :- 8,356,620 ብር

አዲስ አበባ ከተማ :- 8,136,166 ብር

ሰበታ ከተማ :- 7,916,269 ብር

ጅማ አባ ጅፋር :- 7,696,373 ብር መሆኑ ተገልጿል ።


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official