Get Mystery Box with random crypto!

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያችን ቡማሙር ቀላል ተጋጣሚ አደለም ሁለተኛ ሳምንቱን በያዘው የቡሩ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

የካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያችን ቡማሙር ቀላል ተጋጣሚ አደለም
ሁለተኛ ሳምንቱን በያዘው የቡሩንዲ ፕሪሚየር ሊግ ሁለት ጨዋታዎች ያደረገው ቡማሙር ሁለቱንም ጨዋታዎች አሸንፏል
የመጀመሪያ ጨዋታውን በሜዳው 2-1 ያሸነፈው ቡድኑ
በሁለተኛው ጨዋታው ደግሞ 4-2 አሸንፏል
የመስመር አጥቂው Ally እና የመሀል አጥቂው Ouattara ሁለት ሁለት ጎሎችን አስቆጥረዋል

ቀላል ተጋጣሚ የለም #እናሸንፋለን


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official