Get Mystery Box with random crypto!

የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያችን ቡማሙር በሀገሩ ቡሩንዲ ለዚህ ውድድር የሚመጥን ሜዳ ስለሌለ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ተጋጣሚያችን ቡማሙር በሀገሩ ቡሩንዲ ለዚህ ውድድር የሚመጥን ሜዳ ስለሌለ ከሀገሩ ውጭ ታንዛንያ ላይ ይጫወታል
ጨዋታውም አዛም ኮምፕሌክስ ስታዲየም ይደረጋል ከዚህ በፊት በዚህ ሜዳ ከአዛም ጋር መጫወታችን ይታወቃል



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official