Get Mystery Box with random crypto!

የ24 ዓመቱን ጋምቢያዊ አጥቂ ጋይራ ጆፍን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን በተለይ ሶከር ኢትዮጵያ አ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

የ24 ዓመቱን ጋምቢያዊ አጥቂ ጋይራ ጆፍን በአንድ ዓመት ውል ማስፈረሙን በተለይ ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች፡፡

የፊት መስመር አጥቂው አብዛኛዎቹን የእግር ኳስ ህይወቱን በእስራኤሎቹ ቤን ይሁዳ ፣ ራማት ሀሻሮን ፣ ሀፓል ቤንሎድ እና ኡማ አል-ፋሀም በተባሉ ክለቦች ተጫውተ ያሳለፈ ሲሆን ወደ ጆርጂያ አምርቶ ኤፍ ሲ ዲላ በተባለ ክለብም ቆይታን አድርጓል፡፡ ያለፈውን የውድድር ዘመን ወደ ሀገሩ ጋምቢያ በመመለስ ለዋሊዳን ክለብ ሲጫወት ያሳለፈ ሲሆን ከሰዓታት በፊትም ወደ ሀገራችን መጥቶ የፋሲል ከነማ ተጫዋች ሆኗል፡፡


አዲሱ የፋሲል ከነማ አጥቂ
የጋምቢያው ብሄራዊ ቡድንም አጥቂ ነው


#የአፄዎቹ_ቤተሰብ_ይሁኑ
ግሩፕ
@fasilyene



#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official