Get Mystery Box with random crypto!

የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ። ዋልያዎቹ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋ | ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

የቻን አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ።

ዋልያዎቹ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ የማጣርያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሩዋንዳን በቤንጃሚን ምካፓ ስታዲየም ቀን 10፡00 ላይ ይገጥማል።

የመልሱ ጨዋታ ከቀናት በኋላ ሩዋንዳ ላይ ይደረጋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደርሶ መልስ ጨዋታ የሩዋንዳ አቻቸውን ካሸነፉ ለቻን አፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።


#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው

@fasilkenema_sc_official