Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Check

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacheck — Ethiopia Check
ርዕሶች ከሰርጥ:
Medialiteracy
Explainer
Ethiopiacheck
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacheck
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.08K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-02 18:58:19
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "በላይቤሪያ እያደገ የመጣው የጥላቻ ማዕበል እንዳሳሰባቸው በሀገሪቱ የሚገኙ የሲቪክ ማህበራት ገልጸዋል" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/liberiahatespeechfridayroundups/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/liberiahatespeechfridayroundups%e1%88%8b%e1%8b%ad%e1%89%a0%e1%88%ad%e1%8b%ab/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/laayibeeriyaahatespeechfridayroundups/

@EthiopiaCheck
4.1K views15:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 16:28:18
#EthiopiaCheck Video Explainer

ዘረባ ጽልኢትን ፈነወ ሓበሬታ ሓሶትን ንምክልኻልን ንምቍጽጻርን ዝወጽአ ኣዋጅ ብዝምልከት ኢትዮጵያ ቼክ ንዘዘጋጀዋ ሓጻር ቪዲዮ ንርአ።

@EthiopiaCheck
3.8K views13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 10:08:33
#EthiopiaCheck Video Explainer

የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተብሎ በወጣው አዋጅ ዙርያ ኢትዮጵያ ቼክ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።

@EthiopiaCheck
4.6K views07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 15:03:39 #Explainer Jiruu guyyuu keenya keessatti odeeffannoowwan sobaa miidiyaalee hawaasaarratti, miidiyaalee idileerraa akkasumas afaaniin namootarraa dhagahuu dandeenya.

Odeeffannoowwan sobaa kunneen ta’e jedhamee burjaajii uumuuf kan tamsa’an yookiin immoo osoo hin beekiin dogongoraan kan tamsa’an ta’uu danda’u.

Read more: https://ao.ethiopiacheck.org/home/methods-to-help-us-identify-false-information-odeeffannoowwan-sobaa/
4.9K views12:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-30 14:32:10 #ScamAlert ሽምን ኣርማን ቴሌቪዥን ትግራይ ብምሓዝ ዝተኸፍቱ ዝተፈላለዩ ኣካውንታት ቴሌግራም ከም ዘለው ተዓዚብና።

እዞም ክልተ ዝተፈላለዩ ናይ ቴሌግራም ኣካውንታት ‘Tigray Television’ ከምኡ’ውን ‘ትግራይ ቲቪ Tigray Tv’ ብዝብል መጥቀሚ ሽም ተኸፊቶም ዘለው እዮም።

https://tig.ethiopiacheck.org/home/misleading-tigrai-tv-telegram-accounts-%e1%89%b4%e1%88%8c%e1%89%aa%e1%8b%a5%e1%8a%95-%e1%89%b5%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%8b%ad/
4.0K views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 15:53:57
#ScamAlert "በአሁኑ ወቅት በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ አይደለንም"--- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት አማካኝነት የብድር አገልግሎት እየሰጠ ነው በሚል የሀሰት መረጃ ስርቆት ለመፈፀም የሚሞክሩ አጭበርባሪ መልእክቶች እየተሰራጩ እንደሚገኙ ዛሬ አስታውቋል።

ባንኩ እንዳለው እነዚህ የማጭበርበርያ መልዕክቶች ደንበኞች ብድር ለማግኘት እንዲጠቀሙበት ባስቀመጡት ሀሰተኛ ኮዶች አማካኝነት ከደንበኞች ሂሳብ ላይ ገንዘብ ለመስረቅ እየሞከሩ ነው፡፡

"ነገር ግን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአሁኑ ወቅት በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የብድር አገልግሎት በመስጠት ላይ አይደለም። በመሆኑም ደንበኞች ከንደዚህ ዓይነት አጭበርባሪዎች እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ባንኩ ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች መረጃ ማግኘት ያለባችሁም ከግለሰቦች ሳይሆን ከባንኩ ቅርንጫፎች፣ ወደ 951 በመደወል እና ከባንኩ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ብቻ መሆን እንዳለበት እንገልጻለን" ብሏል።

Via Commercial Bank of Ethiopia
@EliasMeseret
5.4K views12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-29 14:51:31 #የሰኞመልዕክት ከቅርብ አመታት ወዲህ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በሰፊው አነጋጋሪ እንዲሁም አሳሳቢ ሆኗል። ጊዜው የጠበቀ፣ የተሟላና ትክክለኛ መረጃ ለዜጎች ማቅረብ ደግሞ የጋዜጠኞች እና የሚዲያ ተቋማት ተቀዳሚ ስራ ነው።

ይህን የየዕለት ተግባራቸውን ለመፈጸም ደግሞ በቅድሚያ ጊዜው የጠበቀ፣ የተሟላና ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። ሆኖም መረጃ ማግኘት መሰናክሉ ብዙ ነው። የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ሃላፊዎች በአብዛኛው ለጋዜጠኛና ለሚዲያ ተቋማት በራቸው ዝግ ነው።

ሙሉ የሰኞ መልዕክታችንን ለማንበብ: https://ethiopiacheck.org/home/providing-information-by-government-institutions-responsibility-can-prevent-the-spread-of-false-information-%e1%88%80%e1%88%a0%e1%89%b0%e1%8a%9b-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83/
4.2K views11:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 21:18:33
#EthiopiaCheck የቴሌግራም መጠይቅ ውጤት

በትናንትናው እለት "ለሀሰተኛ መረጃ መስፋፋት አስተዋፅዖ ከሚያደርጉት መሀል የቱ ሊጠቀስ ይችላል?" የሚል ጥያቄን ኢትዮጵያ ቼክ ለተከታታዮቹ ቴሌግራም ላይ አቅርቦ ነበር።

ለዚህ ጥያቄ የቀረቡት አማራጮች 1) በማህበረሰቡ ዘንድ ዝቅተኛ የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት መኖር 2) እንደ ግጭት እና ወረርሽኝ ያሉ ክስተቶች መኖር 3) በሀሰተኛ መረጃ ላይ የሚሰሩ ተቋማት አለመኖር ወይም ማነስ
4) የሚድያዎች ስርጭቱን በመከላከል ስራ ላይ አለመሳተፍ እንዲሁም 5) ሁሉም መልስ ነው የሚሉ ናቸው።

ለጥያቄው 525 ሰዎች ድምፅ የሰጡ ሲሆን በዚህም መሰረት 62% ሁሉም መልስ ነው፣ 16% በማህበረሰቡ ዘንድ ዝቅተኛ የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት መኖር፣ 9% በሀሰተኛ መረጃ ላይ የሚሰሩ ተቋማት አለመኖር ወይም ማነስ፣ 7% የሚድያዎች ስርጭቱን በመከላከል ስራ ላይ አለመሳተፍ እና 6% እንደ ግጭት እና ወረርሽኝ ያሉ ክስተቶች ብለው ድምፅ ሰጥተዋል።

በርካቶች እንደመለሱት ሁሉም መልስ ናቸው።

ግጭቶች፣ አለመረጋጋቶች እንዲሁም ቀውሶች ለሀሰተኛ መረጃ መሰራጨት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራሉ። የፖለቲካ አለመረጋጋት ወይንም ግጭቶች ሲኖሩ ስለክስተቶቹ ለማወቅ ጉጉት ማሳደር ተፈጥሯዊ ነው። በእንዲህ ያሉ ወቅቶች የሰበር ዜናዎች ቁጥር እና ድግግሞሽም ይጨምራል፣ ሁሉም ሰበር ዜናዎች እውነት ናቸው ማለት ግን አይደለም። በአንጻሩ በርከት ያሉት ሰበር ዜናዎች የተሳሳቱ የመሆን እድላቸው ሰፊ መሆኑን ባለፉት ሳምንታት ብዙዎቻችን ታዝበናል።

ከዚህም በተጨማሪ የማህበረሰቡ ዝቅተኛ የሚድያ አጠቃቀም ክህሎት (media literacy rate) ለዚህ የተሳሳተ መረጃ ስርጭት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል።

እንደ ኢትዮጵያ ቼክ ያሉ ሌሎች በርካታ በመረጃ ማጣራት ስራ ላይ ያሉ ተቋማት አለመኖራቸው እና የሌሎች ሚድያዎች በስራው ላይ በንቃት አለመሳተፍ ችግሩ እንዲባባስ ምክንያት ሆኗል።

@EthiopiaCheck
5.1K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-27 21:18:23
4.1K views18:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-26 17:56:33
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "በቱርክ ፕሬዝደታዊ ምርጫ የሀሠተኛ መረጃ ስርጭ በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀቡ ተነገረ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በአማርኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/the-spread-of-fake-information-has-increased-significantly-in-the-ongoing-presidential-election-in-turkey-%e1%89%b1%e1%88%ad%e1%8a%ad/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/the-spread-of-fake-information-has-increased-significantly-in-the-ongoing-presidential-election-in-turkey-%e1%89%b1%e1%88%ad%e1%8a%aa/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/the-spread-of-fake-information-has-increased-significantly-in-the-ongoing-presidential-election-in-turkey-tarkii/

@EthiopiaCheck
4.9K viewsedited  14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ