Get Mystery Box with random crypto!

#የሰኞመልዕክት ከቅርብ አመታት ወዲህ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በሰፊው አነጋጋሪ እንዲሁም አሳሳቢ ሆ | Ethiopia Check

#የሰኞመልዕክት ከቅርብ አመታት ወዲህ የሀሰተኛ መረጃ ስርጭት በሰፊው አነጋጋሪ እንዲሁም አሳሳቢ ሆኗል። ጊዜው የጠበቀ፣ የተሟላና ትክክለኛ መረጃ ለዜጎች ማቅረብ ደግሞ የጋዜጠኞች እና የሚዲያ ተቋማት ተቀዳሚ ስራ ነው።

ይህን የየዕለት ተግባራቸውን ለመፈጸም ደግሞ በቅድሚያ ጊዜው የጠበቀ፣ የተሟላና ትክክለኛ መረጃ ማግኘት ይጠበቅባቸዋል። ሆኖም መረጃ ማግኘት መሰናክሉ ብዙ ነው። የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ሃላፊዎች በአብዛኛው ለጋዜጠኛና ለሚዲያ ተቋማት በራቸው ዝግ ነው።

ሙሉ የሰኞ መልዕክታችንን ለማንበብ: https://ethiopiacheck.org/home/providing-information-by-government-institutions-responsibility-can-prevent-the-spread-of-false-information-%e1%88%80%e1%88%a0%e1%89%b0%e1%8a%9b-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83/