Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Check

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacheck — Ethiopia Check
ርዕሶች ከሰርጥ:
Medialiteracy
Explainer
Ethiopiacheck
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacheck
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.08K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-10 09:53:13 #መልእኽቲሰኑይ ኣብ እዋን ቅልውላው ሰፊሕ ዝርግሐ ስኑዕን ናይ ሓሶትን ሓበሬታ የጋጥም እዩ

https://tig.ethiopiacheck.org/home/how-to-protect-oneself-from-mis-disinformation-%e1%88%93%e1%89%a0%e1%88%ac%e1%89%b3/
3.8K views06:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 20:52:38 #ImageCheck ሸዋ ሚዲያ ሰርቪስ (Shewa Media Service – SMS) የሚል ስያሜ ያለው የፌስቡክ ገጽ በአሁኑ ሰአት በጎንደር ከተማ መንገድ በድንጋይ በመዝጋት ተቃውሞ እየተካሄደ እንደሆነ ለማሳየት “ጎንደር!!” ከሚል ጽሑፍ ጋር ያጋራውን ምስል ተመልክተናል።

በዚህ ምስል ዙርያ ኢትዮጵያ ቼክ ያረገውን ማጣራት ያንብቡ:

https://ethiopiacheck.org/home/this-image-doesnt-show-protest-in-gondar-city-%e1%89%a0%e1%8c%8e%e1%8a%95%e1%8b%b0%e1%88%ad/
1.7K views17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-08 19:51:03 #FactCheck በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ዙሪያ አስተያየት በመስጠት የሚታወቀው ረሽድ አብዲ ከ351 ሺህ በላይ ተከታዮች ባሉት የትዊተት አካውንቱ የጦር ኃይሎች ምክትል ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ልዩ ሀይሎችን ማፍረስ ህገ-መንግታዊ አይደለም ብለዋል የሚል መረጃ ማጋራቱን አይተናል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይከተሉ:

https://ethiopiacheck.org/home/misleading-information-shared-by-rashid-abdi-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b3%e1%88%b3%e1%89%b0-%e1%88%98%e1%88%a8%e1%8c%83/
2.2K views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 17:54:20
#FridayRoundUp በዛሬው ሳምንታዊ የአርብ ዳሰሳችን "በኢትዮጵያ የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ከሚለቀቁ አስር ልጥፎች መካከል አንዱ የተሳሳተ መረጃ ወይም የጥላቻ ንግግር መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ" የሚል እና ሌሎች መረጃዎችን አካተን እንዲሁም በሳምንቱ ያጋራናቸውን መረጃዎች አሰባስበን በሶስት ቋንቋዎች አቅርበናል።

አማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/factify-ethiopias-survey-on-the-prevalence-of-false-information-and-hate-speech-in-ethiopia-and-other-stories-%e1%8b%a8%e1%8c%a5%e1%88%8b%e1%89%bb-%e1%8a%95%e1%8c%8d%e1%8c%8d%e1%88%ae%e1%89%bd/

አፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/facaatii-odeeffannoo-sobaafi-haasaa-jibbiinsaa-irratti-qorannoo-faaktifaay-itoophiyaan-dalage/

ትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/factify-ethiopias-survey-on-the-prevalence-of-false-information-and-hate-speech-in-ethiopia-%e1%88%93%e1%88%b6%e1%89%b5-%e1%88%93%e1%89%a0%e1%88%ac%e1%89%b3%e1%8a%95/
2.2K views14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 16:12:02
#EthiopiaCheck Monitoring በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት።

ከትናንት ጀምሮ በአማራ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጡን የሚገልጹ መረጃዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲጋሩ ተመልክተናል።

የኢንተርኔት አገልግሎቱ መስተጓጎሉ የተሰማው የፌዴራል መንግስት የክልሉን ልዩ ሀይል ትጥቅ ለማስፈታት እንቅስቃሴ መጀመሩን ተከትሎ መሆኑንም መረጃውን ያጋሩት ሰዎች ሲገልጹ አስተውለናል።

ኢትዮጵያ ቼክ ጉዳዩን በተመለከተ የባህርዳር፣ የጎንደር እና የቆቦ ከተማ ነዋሪዎችን ያነጋገረ ሲሆን ከትናት ጀምሮ የሞባይል ዳታ አገልግሎት መቋረጡን ነግረውናል። የባለገመድ ኢንተርኔት አገልግሎት ግን አለመቋረጡን ከነዋሪዎች ሰምተናል።

በተጨማሪም የስልክና የአጭር መልዕክት አገልግሎቶች አለመቋረጣቸውን አረጋግጠናል።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በሰጡት መግለጫ የክልል ልዩ ሀይሎችን አፍርሶ በተቀመጡ አማራጮች መልሶ የማደራጀት ሥራ በሁሉም ክልሎች በተመሳሳይ ጊዜ እየተከናወነ መሆኑን ገልጸዋል።

ይሁንና ይህን የመንግስት እርምጃ የሚቃወሙ ድምፅች መሰማት የጀመሩ ሲሆን እንደ አብን ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችም ተቃውመውት መግለጫ አውጥተዋል።

@EthiopiaCheck
2.6K views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 12:12:13 #EthiopiaCheck Explainer ምናልባት ኣብ ዝሓለፉ ኣዋርሕ ኣብ ሞባይል ስልክኹም ወይ ኮምፒዩተር ዝዀነ ሓድሽ መርበብ ሓበሬታ ከፊትኩም እንተነይርኩም- ‘እዚ ገጽ ኵኲስ ይጥቀም’ዩ’ – ‘ኩሎም ተቐበል’ ወይ ‘ኩሎም ንጸግ’ ዝብል ሓበሬታ ርኢኹም ትዀኑ ኢኹም።

እዚ፡ እቲ ዝኸፈትኩምዎ መርበብ ሓበሬታ ምንቅስቓሳት ተጠቀምቲ ንምክትታል ኵኲስ ይጥቀም ከም ዘሎ ዝሕብርን ንክቕበሉዎ ክትሰማምዑ ዝሓትትን እዩ።

https://tig.ethiopiacheck.org/home/why-do-websites-ask-us-to-accept-cookies-%e1%8a%b5%e1%8a%b2%e1%88%b3%e1%89%b5/
1.5K views09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 19:04:44
#FactCheck በአፋር ህዝቦች ፓርቲ የፌስቡክ ገፅ ላይ የተሰራጨ ሀሰተኛ መረጃ።

የአፋር ህዝቦች ፓርቲ በተረጋገጠ የፌስቡክ ገፁ ላይ ከስድስት ቀናት በፊት የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ሙሳ አደም በአየርላንድ "Distant Lord Mayor of Belfast" የሚባል ሽልማት እንደተቀበሉ ከአንድ ምስል ጋር መረጃ አጋርቶ ነበር።

መረጃው አክሎ ይህ ሽልማት "ለጥቁር ሰው" ሲበረከት ሁለተኛው ብቻ መሆኑን ጠቅሶ ሽልማቱ "ከሰሜን አየርላንድ ብሄራዊ ጀግና" የሚስተካከል መሆኑን ጠቅሷል።

ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ዙርያ ማጣራት ያደረገ ሲሆን መረጃው የተሳሳተ መሆኑን ደርሶበታል።

ፎቶው መቼ እና የት ተወሰደ?

ይህ ምስል/ፎቶ የተወሰደበት ፕሮግራም ሰሜን አየርላንዶች የፖለቲካ አመለካከታቸውን ከሃይማኖታቸው ጋር በማቀላቀላቸው ካደረሰባቸውን ማኅበረሰባዊ ውድመት ለማገገም እንዲሁም የፖለቲካ ልዩነታቸውን ለመፍታት የሄዱበትን ርቀት ለመማር 11 ያህል የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች በሰሜን አየርላንድ ዋና ከተማ ቤልፋስት ለአንድ ሳምንት ያህል (ከመጋቢት 17 እስከ መጋቢት 23) በቆዩበት ወቅት የተወሰደ መሆኑን ኢትዮጵያ ቼክ አረጋግጧል።

አቶ አደም የተነሱት ፎቶ ምን ያሳያል?

በፕሮግራሙ ላይ ተሳታፊ ከነበሩት መሀል አንዱ የነበሩት የአፋር ህዝቦች ፓርቲ መሪ አቶ አደም ሙሳ የ "Lord Mayor of Belfast" ኒሻን ታሪክ ገለፃ በተደረገበት ወቅት ፎቶ ለመነሳት ጥያቄ አቅርበው እንደተፈቀደላቸው ሌላኛው በስፍራው የነበሩ አንድ አመራር ለኢትዮጵያ ቼክ ቃላቸውን ሰጥተዋል።

ከዚህም በተጨማሪ ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ኒሻን አመጣጥ እና አለባበስ ዙርያ መረጃዎችን የተመለከተ ሲሆን ይህ ሽልማት ለአቶ ሙሳ እንደተሰጠ የሚገልፅ መረጃ እንደሌለ ተመልክተናል።

@EthiopiaCheck
3.4K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 17:47:55 #EthiopiaCheck Explainer በዛሬው ማብራርያችን በሀሠተኛ መረጃዎችና በጥላቻ መልዕክቶች ስርጭት ላይ ቤንዚን ያርከፈክፍ ይሆን ተብሎ ስለተፈራው ድምጽን የማቼገን (Voice Cloning) ቴክኖሎጂ አንድ አጭር መረጃ እናቀርባለን።

https://ethiopiacheck.org/home/how-voice-clones-are-becoming-disinformation-and-hate-speech-threats-voice-cloning/
3.1K views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 16:19:57
#EthiopiaCheck Video Explainer

ናይ ማሕበራዊ ሚዲያ ‘ቦት’ (Social Media Bots) እንታይ እዮም? ከመይ ክነለልዮም’ከ ንኽእል?

ኢትዮጵያ ቼክ ብዛዕብኡ ንዘዳለዋ ሓጻር ቪዲዮ ንርአ።

@EthiopiaCheck
2.1K views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 13:28:19
#EthiopiaCheck Video Explainer

Bootiiwwan miidiyaa hawaasaa (Social Media Bots) maali? Akkamiin adda baafanna?

Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek dhimmicharratti qopheesse yaa daawwannu!

@EthiopiaCheck
2.7K views10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ