Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Check

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacheck — Ethiopia Check
ርዕሶች ከሰርጥ:
Medialiteracy
Explainer
Ethiopiacheck
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacheck
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.08K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-05-03 16:18:02
#FactCheck Ebla Fuulli Feesbuukii ‘Finfinnee Free Post’ jedhamufi hordoftoota Kuma 294 ol qabu “naannoo Amaaraatti labsiin yeroo muddamaa ji’a 3f labsameera” jechuun odeeffannoo dogongoraa qoodee jira.

Odeeffannoo dogongoraa oduu ammee (Breaking News) jechuun dhiyaate kana fayyadamtootni Feesbuukii 50 ol deebisanii kan qoodan yemmuu ta’u, 60 ol kan ta’an immoo yaada irratti kennaniiru.

Read more: https://ao.ethiopiacheck.org/home/false-information-on-state-of-emergency-declaration-in-amhara-amaaraa/

@EthiopiaCheck
2.9K views13:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 18:56:54
#FactCheck መረጃ ቲቪ ያጋራው አሳሳች መረጃ።

ከ698,000 በላይ ተከታዮች ያሉትና ‘Mereja TV’ የሚል ስያሜ ያለው የፌስቡክ ገጽ ከነገ ጀምሮ “በአማራ ክልል ለ10 ቀናት የሚቆይ ዘመቻ የኮቪድ ክትባት በሚል ምንነቱ ያልታወቀ ክትባት ሊሰጥ መሆኑ ተገልጿል” የሚል መረጃ ማሰራጨቱን ተመልክተናል።

ገጹ በተጨማሪም ህብረተሰቡ ክትባቱን እንዳይወስድ የሚያሳስብ መልዕክት ማከሉን አስተውለናል።

መረጃ ቲቪ የተባለው ይህ የፌስቡክ ገጽ ይህን ይበል እንጅ በአማራ ክልል እንዲሁም በመላው ኢትዮጵያ ለ10 ቀናት ሊሰጥ ስለታቀደው ክትባት የአማራ ክልል ጤና ቢሮና የጤና ጥበቃ ሚንስቴር ባለፉት ቀናት በተናጠል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ማብራሪያ መስጠታቸውን ተመልክተናል።

በመግለጫዎቹም የክትባቶቹ ምንነት የተገልጸ ሲሆን ዘመቻ አገር አቀፍ ስለመሆኑን ተብራርቷል።

የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በትናትናው ዕለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከሚያዚያ 24 እስከ ግንቦት 3 ቀን 2015 ዓ.ም በክልሉ ሁሉም ዞኖች የማህጸን በር ካንሰር እና የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ክትባቶችን በዘመቻ መልክ እንደሚሰጥ እና ህብረተሰቡ እንዲከተብ ጥሪ ማቅረቡን ተከታትለናል።

በመግለጫው መሰረት በመጀመሪያዎቹ 4 ቀናት ዕድሚያቸው ከ14 ዓመት በላይ ለሆኑ ሴቶች የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት የሚሰጥ ሲሆን ይህም በትምህርት ቤቶች፣ በጤና ተቋማትና በጊዜያዊ ጣቢያዎች እንደሚሰጥ ተገልጿል። በቀሪዎቹ 6 ቀናት ደግሞ የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ክትባት ይሰጣል ተብሏል።

በተመሳሳይ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በሰጠው መግለጫ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የማህጸን በር ካንሰር እና የኮቪድ-19 በሽታ መከላከያ ክትባቶችን በዘመቻ መልክ ለ10 ቀናት እንደሚሰጥ ማስታወቁን ተከታትለናል። ሀገር አቀፉ የክትባት ዘመቻም በአንዳንድ ክልሎች ከሚያዚያ 17 ጀምሮ መሰጠት መጀመሩ የተገለጸ ሲሆን በሁሉም ክልሎች እስከ ሚያዚያ 24 መሰጠት እንደሚጀምር በጋዜጣዊ መግለጫው ተገልጾ ነበር።

በከዚህ ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የክትባት ዘመቻውን በይፋ መጀመሩን ዛሬ በኦፊሴላዊ የፌስቡክ ገጹ ማስታወቁን ተመልከተናል።

@EthiopiaCheck
4.0K views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 18:56:43
3.5K views15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-01 12:58:55 #መልእኽቲሰኑይ ካብ ቀረባ እዋናት ንነጀው ኣብ ኢትዮጵያ ጸለውቲ ማሕበራዊ ሚዲያ ዝዀኑ ውልቀሰባት ግጉይ (false information) ከምኡ’ውን ናይ ሓሶት ሓበሬታ ኣብ ምውዛዕ ሰፊሕ እጃም ኣለዎም ተባሂሉ ክንቀፉ ይስትውዓል።

እዞም ኣፍረይቲ ዝተፈላለዩ ትሕቶታት ዝዀኑ ጸለውቲ ድማ ብብዝሒ ማእለያ ዘይብሎም ሓበሬታታት ዝህቡን ኣጀንዳታት ዝቐርጹን እዮም።

Read more
https://tig.ethiopiacheck.org/home/role-of-social-media-influencers-in-the-dissemination-of-false-information-%e1%8c%b8%e1%88%88%e1%8b%8d%e1%89%b2-%e1%8a%a3%e1%89%a5-%e1%8b%9d%e1%88%ad%e1%8c%8d%e1%88%90-%e1%8a%93%e1%8b%ad-%e1%88%93/
4.4K views09:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 18:22:00 #FakeAccountAlert በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ስም የተከፈተ ሀሰተኛ የፌስቡክ ገጽሀሰተኛ መረጃ ማሰራጨቱን ተመልክተናል።

ይህ ገጽ ከ79 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ሲሆን በፕሬዝዳንቷ ስም ሀሰተኛ እና አሳሳች መረጃዎችን ማጋራትከጀመረ ሰነባብቷል። ኢትዮጵያ ቼክም በተለያዩ ጊዜያት ስለዚህ ሀሰተኛ ገጽ የጥንቃቄ መረጃዎችን ሲያጋራቆይቷል።

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://ethiopiacheck.org/home/fake-facebook-page-impersonating-ethiopian-athletics-federation-president-derartu-tulu-%e1%8b%b0%e1%88%ab%e1%88%ad%e1%89%b1-%e1%89%b1%e1%88%89/
2.4K views15:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 19:25:35
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "ሜታ ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎች ላይ ይሰሩ የነበሩ በርካታ ሰራተኞቹን እንደቀነሰ ታውቋል" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በሶስት ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/meta-lays-off-most-staffer-dedicated-to-combating-misinformation-and-other-friday-roundup-stories-%e1%88%9c%e1%89%b3/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/meta-lays-off-most-staffer-dedicated-to-combating-misinformation-and-other-friday-roundup-stories-%e1%88%9c%e1%89%b3/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/dhaabbatni-meta-hojjettoota-odeeffannoowwan-sobaa-fi-dogongoraa-irratti-hojjetaa-turan-heddu-hirisuunsaa-beekame/

@EthiopiaCheck
3.6K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:33:23 #FactCheck ኣብ ዝሓለፉ ክልተ መዓልታት ቢሮ ትምህርቲ ትግራይ ትምህርቲ ቋንቋ ኣምሓርኛ ካብ ስርዓተ ትምህርቲ እቲክልል ወጻእ ክኸውን ከም ዝገበረ ዝገልጹ ሓበሬታታት ብሰፊሑ ክዝርግሑ ተራእዮም’ዮም። እቲ ሓበሬታ ምስሊ ኣወሃህባ ትምህርቲ ዘርኢ ሰሌዳ ኣተሓሒዙ ዝወጽአ እዩ።

ኢትዮጵያ ቼክ ርጉጽነት እዚ ሓበሬታ ዝምልከት ንኣተሓባባሪ ክላስተር ማሕበራዊ ጉዳይ ግዝያዊ ምምሕዳርትግራይ ዝዀነ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረህይወት ኣዘራሪቡ ኣሎ።

https://tig.ethiopiacheck.org/home/false-information-claiming-the-removal-of-amharic-subject-from-tigray-regions-curriculum-%e1%8d%95%e1%88%ae%e1%8d%8c%e1%88%b0%e1%88%ad-%e1%8a%ad%e1%8a%95%e1%8b%b0%e1%8b%ab/
3.9K views18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 20:10:11 #FactCheck የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ የአማርኛ ቋንቋ ትምህርትን ከክልሉ ስርዐተ ትምህርት ማስወጣቱን የሚገልጹ መረጃዎች ባለፉት ሁለት ቀናት በስፋት ሲሰራጩ ተመልክተናል። ከመረጃው ጋር የትምህርት አሰጣጥን የሚያሳይ ሰሌዳ በምስል ተያይዞ ቀርቧል።

ኢትዮጵያ ቼክ የመረጃውን ትክክለኛነት በተመለከተ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የማህበራዊ ጉዳይ ክላስተር አስተባባሪ የሆኑትን ፕሮፌሠር ክንደያ ገ/ህይወትን አነጋግሯል።

https://ethiopiacheck.org/home/false-information-claiming-the-removal-of-amharic-subject-from-tigray-regions-curriculum-%e1%8d%95%e1%88%ae%e1%8d%8c%e1%88%a0%e1%88%ad-%e1%8a%ad%e1%8a%95%e1%8b%b0%e1%8b%ab/
4.2K views17:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 16:00:32
#EthiopiaCheck Explainer Video

Malootni goyyomsuu ykn burjaajii Fiishing, Ismiishing fi Viishing jedhaman maali? Akkamiin ofirraa ittisuu dandeenya?

Viidiyoo gabaabaa Itoophiyaa Cheek dhimma kana ilaalchisee qopheesse yaa daawwannu.

@EthiopiaCheck
4.2K views13:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:04:01
#EthiopiaCheck Explainer Video

ፊሺንግ፣ ሺሚንግን ቪሺንግን ተባሂሎም ዝጽውዑ ናይ ምትላል መገድታት እንታይ እዮም? ከመይ’ከ ክንከላኸሎም ንኽእል?

ብዛዕባኦም ኢትዮጵያ ቼክ ንዘዳለዋ ሓጻር ቪዲዮ ንርአ።

@EthiopiaCheck
2.3K views13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ