Get Mystery Box with random crypto!

Ethiopia Check

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopiacheck — Ethiopia Check
ርዕሶች ከሰርጥ:
Medialiteracy
Explainer
Ethiopiacheck
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopiacheck
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.08K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-05-10 17:43:43 #FactCheck Fuulli Feesbuukii hordoftoota kuma 118 ol qabu fi maqaa ‘Toosh Tarree Page’ jedhu qabu barnoota Afaan Oromoon walqabatee odeeffannoo sobaa maxxansuu isaa ilaallee jirra.

Barreeffamni fuulicharratti maxxanfame “bara barnootaa dhufu irraa eegaluun manneen barnootaa naannoo Tigraay hunda keessatti Afaan Oromoo barachuun akka eegalu mootummaan naannoo Tigraay beeksiseera” jedha.

Read more: https://ao.ethiopiacheck.org/home/a-wrong-claim-that-oromo-language-will-be-thought-in-tigray-tigraay/
3.2K views14:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:48:51
#FactCheck Suuraan kun meeshaalee waraanaa tibbana WBOn aanaa Jalduutti booji’aman hin agarsiisu

Fuulli Feesbuukii maqaa ‘Abdataa Shurrubbe’ jedhu qabu suuraan kun meeshaalee waraanaa Waraana Bilisummaa Oromoo kan mootummaan Shanee jedhuun tibbana booji’aman akka ta’an eeruun qoodee jira.

Meeshaan kun kan booji’ames aanaa Jalduu ganda Osolee jedhamu keessatti akka ta’e kan barreesse yemmuu ta’u, odeeffannoo kana fayyadamtootni miidiyaa hawaasaa Feesbuukii 30 ta’an deebisanii qoodaniiru.

Fuula Feesbuukii ‘Abdataa Shurrubbe’ malee fuulawwan fi akkaawuntiiwwan Feesbuukii biroos suuraa kana odeeffannoo walfakkaataa waliin akka qoodan ilaallee jirra.

Sakattaa Itoophiyaa Cheek suuraa kana irratti taasiseen suurichi guyyoota muraasa darban keessatti kan kaafame akka hintaane mirkaneessera.

Suurichi ji’oota lamaan dura marsaalee hawaasaa fi marsariitiiwwan garagaraa irratti qoodamee akka tures ilaallee jirra.

Kunneen keessaa marsariitiin qbo-abo-wbo.org jedhamu oduu Guraandhala 09, 2023 maxxansserratti (https://qbo-abo-wbo.org/2023/02/09/gootichi-waraana-bilisummaa-oromoo-zoonii-kibbaa-tarkaanfii-laalessaa-diina-irratti-fudhachuu-beeksise/ ) suuricha fayyadamee ture.

Suuraawwan maddoota odeeffannoo amanamoo hintaaneen qoodaman odeeffannoowwan sobaa fi dogongoraaf nu saaxiluu waan danda’aniif amanuufi deebisnee qooduu keenyaan dura sirrii ta’u isaanii yaa mirkaneeffannu.

@EthiopiaCheck
4.0K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-09 20:48:33
3.5K views17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 15:12:08 #የሰኞ መልዕክት የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀን “ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት፣ የመብቶች ሁሉ አንቀሳቃሽ ነው!” በሚል መሪ ቃል ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ በመላው ዓለም ተከብሮ ውሏል።

በዕለቱም ሐሳብን በነጻነት መግለጽ ከመብቶች ጋር ያለውን ጥብቅና የማይነጣጠል ቁርኝትን የሚያወሱ ጥናቶችና  ውይይቶች የቀረቡ ሲሆን የፕሬስ ነጻነት ያለበትን ደረጃ የሚያሳዩ ሪፖርቶችም ይፋ ተደረገዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopiacheck.org/home/ethiopias-international-level-of-press-freedom-has-dropped-by-16-levels-%e1%8b%a8%e1%8d%95%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8a%90%e1%8d%83%e1%8a%90%e1%89%b5/
4.6K views12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-06 16:52:31
#EthiopiaCheck Video Explainer

ናይ ትዊተር ተኸተልቲ መግዝኢ መተግበሪታት ከስዕቡዎ ዝኽእሉ ጸገማት!

ኣብ ሓደ ሓደ ገጻት ማሕበራዊ ሚዲያ ንተኸተልቲ ምዕዳግ ዘኽእሉ መተግበሪታት ኣለዉ፣ ኮይኑ ግን ጸገማት ኣለዎም። ኢትዮጵያ ቼክ ነዚ ብዝምልከት ዘዳለዎ ቪዲዩ ንርአ።

@EthiopiaCheck
5.0K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 19:23:36
#የአርብሳምንታዊዳሰሳ በዛሬው የአርብ ሳምንታዊ ዳሰሳችን "የመብት ድርጅቶች በኢትዮጵያ የተስተጓጎለው የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲጅምር ጠየቁ" የሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮችን እንዲሁም በሳምንቱ ያቀረብናቸውን መረጃዎች አጠናቅረን በሶስት ቋንቋዎች እንዲህ አቅርበናል።

ለአማርኛ: https://ethiopiacheck.org/home/rights-organizations-call-on-ethiopia-to-end-internet-shutdowns-%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%ad%e1%8a%94%e1%89%b5/

ለትግርኛ: https://tig.ethiopiacheck.org/home/rights-organizations-call-on-ethiopia-to-end-internet-shutdowns-%e1%8a%a2%e1%8a%95%e1%89%b0%e1%88%ad%e1%8a%90%e1%89%b5/

ለአፋን ኦሮሞ: https://ao.ethiopiacheck.org/home/rights-organizations-call-on-ethiopia-to-end-internet-shutdowns-intarneetii/

@EthiopiaCheck
5.4K views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 13:56:01 #EthiopiaCheck Video Explainer

የትዊተር ተከታይ (follower) መግዣ መተግበርያዎች የሚያስከትሏቸው ችግሮች!

አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ ገፆች ላይ ተከታዮችን መግዛት የሚያስችሉ መተግበርያዎች አሉ፣ ችግሮች ግን አሏቸው። ኢትዮጵያ ቼክ በዚህ ዙርያ ያዘጋጀውን አጭር ቪድዮ እንመልከት።



4.5K views10:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-05 13:25:18
እንኳን ለዘንድሮው 82ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ።

ኢትዮጵያ ቼክ ።

@EthiopiaCheck
4.3K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 17:53:42
#HackAlert የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አካውንት እንደተጠለፈ ታውቋል።

የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የፌስቡክ ገጽ መጠለፉንና ከእርሱ ቁጥጥር ውጭ መሆኑን የግል ረዳቱ ዘመናይ ዮሃንስ ለኢትዮጵያ ቼክ ገልጸዋል።

እንደተጠለፈ የተገለጸው የፌስቡክ ገጽ 'Comedian Eshetu' የሚል ስያሜ ያለውና ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ነው።

ገጹ ከሚያዚያ 5 ቀን ጀምሮ መጠለፉ የተገለጸ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱ ለፌስቡክ አሳውቋል ተብሏል።

@EthiopiaCheck
2.7K views14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 16:22:38
#FactCheck በአማራ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል በሚል እየተሰራጨ የሚገኘው መረጃ “ውሸት ነው”--- አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ለኢትዮጵያ ቼክ

‘Finfinnee Free Post’ የሚል ስም እና ከ294 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የፌስቡክ ገጽ “በአማራ ክልል ለሶስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታውጇል” የሚል መረጃ አጋርቷል።

ይህን በሰበር ዜና መልኩ የቀረበ መረጃ ከ50 በላይ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች መልሰው ያጋሩት ሲሆን ከ60 በላይ የሚሆኑ ደግሞ ሀሳብ እና እስትያየታቸዉን ሰጥተዉበታል።

ይህ መረጃ ከ‘Finfinnee Free Post’ ፌስቡክ ገጽ በተጨማሪ በርከት ባሉ የፌስቡክ አካዉንቶች እና ገጾች መጋራቱንም ተመልክተናል።

ኢትዮጵያ ቼክ መረጃዉን በተመለከተ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህን የጠየቀ ሲሆን እርሳቸዉም መረጃው “ውሸት ነው” ብለዋል።

በሰበር መልክ የሚቀርቡ አጠራጣሪ መረጃዎች ለሀሰተኛ እና የተሳሳቱ መረጃዎች ሊያጋልጡን ስለሚችሉ ከማመናችን እና መልሰን ከማጋራታችን በፊት ጥንቃቄ እና ተገቢዉን ማጣራት እናድርግ።

@EthiopiaCheck
3.2K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ