#HackAlert የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ አካውንት እንደተጠለፈ ታውቋል። የኮሜዲያን እሸቱ መለሰ የፌስቡክ ገጽ መጠለፉንና ከእርሱ ቁጥጥር ውጭ መሆኑን የግል ረዳቱ ዘመናይ ዮሃንስ ለኢትዮጵያ ቼክ ገልጸዋል። እንደተጠለፈ የተገለጸው የፌስቡክ ገጽ Comedian Eshetu የሚል ስያሜ ያለውና ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት ነው። ገጹ ከሚያዚያ 5 ቀን ጀምሮ መጠለፉ የተገለጸ ሲሆን ኮሜዲያን እሸቱ ለፌስቡክ አሳውቋል ተብሏል። @EthiopiaCheck 2.7K views14:53