Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-02-11 14:44:29 የጨዋታ ቀን
የድል ቀን

ሸገር ደርቢ

ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

ዛሬ 04/06/2015
11:00 ሰዐት
ኢትዮጲያ ቡና ከ ቅ/ጊዮርጊስ
ቡናማዎቹ ከ ፈረሰኞቹ

በድሬዳዋ ስታድየም

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
2.1K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, 11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-07 21:50:02
የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ እና የ11ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲሁም ከ14ኛ እስከ 17ኛ ሳምንት ያሉ ውድድሮች በድሬደዋ ከተማ በድሬደዋ ስታዲየም ከየካቲት 04 እስከ መጋቢት 03/2015 ዓ.ም የሚካሄደው ሙሉ መርሃ ግብር አያይዘናል።
921 viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 16:48:43
ጥብቅ ማሳሰቢያ

አሁንም አዳማ ያላቹ የሸገር ልጆ ጥሩ ያልሆኑ መረጃ በውስጥ እየመጡ ነዉ ቶሎ ከተማዉን ለቃችሁ ዉጡ ቶሎ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አየተደዋወላችሁ ንገሯቸው እዛ ላሉት ደጋፊዎቻችን!

መረጃውንም ለሁሉም ሼር በማድረግ እናድርስ!
1.4K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, 13:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 13:46:42
ሸገር ደርቢ ተራዘመ !

12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ አወዳዳሪው አካል ባሳወቀን መሰረት ላልተወሰ ጊዜ የተላለፈ መሆኑን እናሳውቃለን።
2.2K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  10:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-04 09:46:48
ሸገር ደርቢ

ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ

ዛሬ 27/05/2015
09:00 ሰዐት
ኢትዮጲያ ቡና ከ ቅ/ጊዮርጊስ
ቡናማዎቹ ከ ፈረሰኞቹ

አዳማ ሳ/ቴ ስታድየም

ጨዋታው ከ9:00 ሰዐት ጀምሮ በቀጥታ በቻናላችን ይተላለፋል!

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
2.5K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, 06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 17:46:10 በነገው ደርቢ ጨዋታ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ነገሮች…

በተጠባቂው የመዲናይቱ ደርቢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲመለስ ከሜዳ ውጪ በስታዲየሙ ውስጥ ሊደረጉ የታሰቡ ጉዳዮችን ምንድን ናቸው?

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና በሚያደርጉት ተጠባቂ ጨዋታ ነገ ከእረፍት ይመለሳል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በሚደረገው የነገ ተጠባቂ ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ ካላቸው ከፍተኛ ደጋፊዎች መነሻነት በስታዲየሙ ጥሩ ድባብ ይኖራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን የውድድሩ የበላይ የሆነው አክሲዮን ማኅበርም እንደተለመደው አዘጋጅ ከተሞች የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ሲያስተናግዱ የሚያደርገውን የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ለማድረግ እየተሰናዳ ይገኛል።

ከጨዋታው መጀመር በፊት ከሚደረገው የተለመደው የመክፈቻ ትርዒት በተጨማሪ በነገው ዕለት ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም በሚገቡበት ወቅት (ከስታዲየም ውጪ) ከአልኮል ነፃ የሆኑ የማልት መጠጦችን በነፃ እየተጠቀሙ ወደ ስታዲየም እንዲገቡ ከስፖንሰር አድራጊ ተቋማት ጋር ንግግሮች እንደተገባደዱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ ሙሉጌታ ደሳለኝ ነግረውናል።

የተፈቀደላቸው አካላት ብቻ ከሚጠቀሙበት ዋናው መግቢያ ውጪ ካለው አንድ የደጋፊዎች መግቢያ በተጨማሪ የተዘጋጀው ሌላ አዲስ የደጋፊዎች መግቢያ (የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች የሚገቡበትን መንገድ ለመለየት) ጋር በርካታ ከአልኮል ነፃ የሆነውን መጠጥ ለደጋፊዎች የሚያቀርቡ ማከፋፈያዎች እንደተሰናዱም ተጠቁሟል።

በርካታ ተመልካቾች እንደሚታደሙበት የሚጠበቀው ጨዋታው 9 ሰዓት ከመጀመሩ ከሦስት ሰዓታት በፊት የመግቢያ ትኬቶች መሸጥ የሚጀምሩ ሲሆን የስታዲየሙ በሮችም በተመሳሳይ 6 ሰዓት እንደሚከፈቱ ሀላፊው ገልፀውልናል። የሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች ተወካዮችም በዛሬው ዕለት በአዳማ ከፀጥታ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እንዳደረጉ ተመላክቷል።

የውድድሩ የቀጥታ ስርጭት ባለመብት የሆነው ዲ ኤስ ቲቪ በበኩሉ የሀገር ውስጥ ጨዋታዎች ብቻ የሚተላለፉበት አዲስ ቻነል (ሱፐር ስፖርት ልዩ 2) በነገው ጨዋታ ለተመልካቾቹ ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል።

በተያያዘ ከስታዲየም መግቢያ ጋር በተገናኘ አጠቃላይ የመግቢየ ትኬት አሻሻጡ እጅ በእጅ ሲሆን ክቡር ትሪቡን በባጅ ብቻ የሚገባ ሲሆን ጥላ ፎቅ 200 ብር ፣ ከማን አንሼ 100 ብር ፣ ካታንጋ 50 ብር እንዲሁም ዳፍ እና ሚስማር ተራ መግቢያ 20 ብር እንደሆነ ተጠቁሟል።
Soccer Ethiopia
1.4K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, 14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 11:06:36
አዳማ ዝግጁ

ነገ ቅዳሜ

ታላቁ ሸገር ደርቢ በአዳማ!

ድል ያለ ድል ለ ኢትዮጲያ ቡና!
1.9K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  08:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 20:13:06
የኢትዮጲያ ቡና ቀጣይ 6 ጨዋታዎች!
1.2K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, 17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 14:02:01
የተወዳጁ አንጋፋ ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ሥርዓተ ቀብር ተፈፅሟል

በኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት ያለፉትን 30 ዓመታት በታታሪነት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ በትናትናው ዕለት በድንገት ህይወቱ ማለፉ ይታወሳል። በዛሬው ዕለትም ስርዓተ ቀብሩም በቀጨኔ መድኃኒዓለም ተፈፅሟል።

በስፍራው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አቶ አብርሀም ፣ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣ የፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማህበር አባላቶች እና እጅግ በርካታ የስፖርት ቤተሰቦች የሙያ ባልደረቦቹ በተገኙበት ግብዓተ መሬቱ ተፈፅሟል።
2.3K viewsSamuel Getaye, 11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-30 10:07:14
በሙያ ጓደኛችን በቀና እና ታታሪው መሸሻ ወልዴ ህልፈት የተሰማን ጥልቅ ሐዘን ይገልጻል።

ለቤተሰቦቹና ወዳጆቹ ሁሉ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥልን!

ነፍስ ይማር!
2.3K viewsSamuel Getaye, edited  07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ