Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-01-17 22:27:33 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ

24'

አልጄሪያ 0-0 ኢትዮጵያ

መልካም እድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
1.2K viewsSamuel Getaye, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 22:15:24 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ

6'

አልጄሪያ 0-0 ኢትዮጵያ

መልካም እድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
1.4K viewsSamuel Getaye, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 21:50:07
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአልጄሪያ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ የመጀመርያ አሰላለፍ ይህን ይመስላል!

ድል ለዋልያዎቹ!
1.6K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  18:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 08:19:21 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
852 viewsSamuel Getaye, 05:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 16:08:44 #የኢትዮጵይ_ቡና_ዋናው_ቡድን_ልምምዱን_ጀመረ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ልምምዱን ለቡ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቡና የተጫዋቾች መኖሪያ ካምኘ አድርጎ ከባለፈው ማክሰኞ 26/04/2015 ዓ.ም ልምምዱን እያደረገ ይገኛል፡፡

ለዕረፍት ወደ ሀገራቸው ከሄዱት ኩዋኩ ዱሀ፣ ሕዝቄል ሞራክ እና ሮቤል ተ/ሚካኤል እንዲሁም ለብሔራዊ ቡድን ከተመረጡት በረከት አማረ እና ገዛኽኝ ደሳለኝ ውጪ ሁሉም በልምምዱ ስፍራው ተገኝተዋል፡፡

ጉዳት ላይ ያሉ ተጫዋቾች የክለባችን አንደኛ እና ሁለተኛ አምበል የሆኑት አማኑኤል ዮሐንስ እና አስራት ቶንጆ እንዲሁም ወንድሜነህ ደረጀ አሁንም ወደ ልምምድ ያልተመለሱ ሲሆን የመሀል አማካኝ ተጫዋች #ሬድዋን_ናስር ከጉዳቱ አገግሞ መጠነኛ ልምምድ ከቡድኑ ጋር ማድረግ ጀምሯል፡፡
528 viewsSamuel Getaye, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 16:08:43
530 viewsSamuel Getaye, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 21:31:45
አበበ ጥላሁን ከክለባችን ጋር ተለያይቷል!

የኢትዮጵያ ቡናው ተከላካይ አበበ ጥላሁን ቀሪ የአንድ አመት ኮንትራት እያለው ፌዴሬሽን በመሄድ በጋራ ስምምነት 4000 ብር በመክፈል ከሰአታት በፊት ውላቸውን ቀደዋል!
VIA Yosef Kefelegne
1.5K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 22:29:37
አቡኪ በሰንዳውንስ ልምምድ ላይ!
886 views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 20:52:32 ወደ ድል ተመልሰናል

7ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

          ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቡና 3–0 አዳማ ከነማ
ብሩክ 2'
መሀመድ ኑር 36'
መሀመድ ኑር 75'
2.8K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-25 20:51:42 90 ደቂቃ ሞልቶ ጭማሪ ደቂቃ ላይ እንገኛለን!
2.8K views𝓔𝓼𝓶𝓲𝔃, 17:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ