Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-01-23 15:09:13
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ከጥር 20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ መካሄዱ ይቀጥላል።

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለቻን ላለበት ውድድር ተቋርጦ የነበረው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 ውድድር ከፊታችን ጥር 20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መካሄዱ ይቀጥላል።

በወጣው መርሃ ግብር መሰረት የ11ኛ ሳምንቱ ተስተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ቅዳሜ ጥር 20 2015 ዓ.ም በ9፡00 ሰዓት ሲካሄድ ከ14ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች ከጥር 23 እስከ መጋቢት 03/2015 ዓ.ም ከሐሙስ እስከ እሁድ ባሉ ቀናት በ9 እና 12 ሰዓት ይካሄዳሉ።

ፕሮግራሙም በምስሉ ላይ አያይዘነዋል!
4.5K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, 12:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 22:49:30
በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ጨዋታ

    ተጠናቀቀ

  ሊቢያ 3–1 ኢትዮጵያ
45‘ አሊ 39’ ጋቶች

ድል ለ ዋልያዎቹ
4.4K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 23:56:17
የሙሉ ሰዓት ውጤት
805 viewsSamuel Getaye, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 23:33:07
74' አልጄሪያ 1-0 ኢትዮጵያ

52' አይመን ማይሆስ
969 viewsSamuel Getaye, 20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 23:21:21 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) የምድብ ሁለተኛ ጨዋታ

60'

አልጄሪያ 1-0 ኢትዮጵያ
ማይሆስ 52'

መልካም እድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ
944 viewsSamuel Getaye, 20:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 23:11:35 ጎልአልጄሪያ

አልጄሪያ 1-0 ኢትዮጵያ
1.0K viewsSamuel Getaye, 20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 22:48:56
የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር 2ተኛ ጨዋታ

ዕረፍት

ኢትዮጵያ 0–0 አልጄሪያ
ኒልሰን ማንዴላ ስታድየም

ድል ለዋልያዎቹ
1.2K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 22:42:32 መንሱድ የሚገርም ኳስ ለ ሽመክት ሰንጥቆለት በረኛው መለሰበት ኮርና ለ ኢትዮጵያ
1.1K viewsSamuel Getaye, 19:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 22:34:47
33' አልጄሪያ 0-0 ኢትዮጵያ
1.2K viewsSamuel Getaye, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-17 22:34:39 የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ውድድር 2ተኛ ጨዋታ

34‘

ኢትዮጵያ 0–0 አልጄሪያ
ኒልሰን ማንዴላ ስታድየም

ድል ለዋልያዎቹ
1.1K viewsᴇˢᵐⁱᶻᵒ, edited  19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ