Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-02-28 19:33:58 አማኑ አስቆጠረ
1.3K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:33:58 ጎልልልልልልልል ቡናናና
1.3K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:33:58 ፔናሊቲ ለኛ
1.3K views16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:17:12 15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

                   16‘

ኢትዮጵያ ቡና 0–1 ፋሲል ከነማ
    
1.5K viewsedited  16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 19:17:12 ጎልል ፋሲል
1.4K views16:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-28 18:43:27
የዛሬ ጨዋታ አሰላለፍ!

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
1.6K viewsedited  15:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 18:15:34 የዛሬ ጨዋታዎች ተራዝመዋል!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የውድድር እና ሥነስርዓት ኮሚቴ ያደረገውን አስቸኳይ ስብሰባ ተከትሎ በድሬዳዋ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት 10:00 ላይ ጀምሮ የነበረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና እንዲሁም ምሽት ላይ ይከናወን የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታዎች መራዘማቸው ታውቋል።

በጉዳዩ ዙሪያ አዲስ መረጃ ሲኖር የምናደርሳችሁ ይሆናል።
1.2K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-25 10:56:33 የጨዋታ ቀን
የድል ቀን

ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ

ዛሬ 18/06/2015
ኢትዮጲያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ
ምሽት 1:00 ሰዐት
በድሬዳዋ ስታድየም

ጨዋታው ከ1:00 ሰዐት ጀምሮ በቀጥታ በቻናላችን ይተላለፋል!

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
797 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 17:56:17   14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቡና 3–3 መቻል
ራምኬል 42‘   
ማሜ 49‘
መስፍን 56‘
1.3K views14:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-19 17:44:04   14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ

80‘

ኢትዮጵያ ቡና 3–3 መቻል
ራምኬል 42‘   
ማሜ 49‘
መስፍን 56‘
1.4K viewsedited  14:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ