Get Mystery Box with random crypto!

የዛሬ ጨዋታዎች ተራዝመዋል! የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የውድድር እና ሥነስርዓ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የዛሬ ጨዋታዎች ተራዝመዋል!

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የውድድር እና ሥነስርዓት ኮሚቴ ያደረገውን አስቸኳይ ስብሰባ ተከትሎ በድሬዳዋ በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት 10:00 ላይ ጀምሮ የነበረው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና እንዲሁም ምሽት ላይ ይከናወን የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና ፋሲል ከነማ ጨዋታዎች መራዘማቸው ታውቋል።

በጉዳዩ ዙሪያ አዲስ መረጃ ሲኖር የምናደርሳችሁ ይሆናል።