Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethiopia_buna — ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የሰርጥ አድራሻ: @ethiopia_buna
ምድቦች: ንግድ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.43K
የሰርጥ መግለጫ

ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ
የፌስቡክ ፔጃችንን በተጨማሪ ላይክ በማድረግ መረጃ ይከታተሉን ።👇👇👇👇👇👇👇👇
https://m.facebook.com/ኢትዮጵያ-ቡና-የሸገር-አርማ-2185919471692903/?ref_component=mbasic_bookmark&ref_page=/wap/home.php&refid=8&ref=opera_speed_dial
#አስተያየት_ካሎት

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-13 19:25:13 አብዱልሀፊዝ አተራምሷቸው ነበር ኳሱ ተበላሸበት
1.3K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:25:00
19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

      65‘

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሲዳማ ቡና

አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.2K views16:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 19:12:54 19ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

      58‘

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሲዳማ ቡና

አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም
1.1K viewsedited  16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 18:15:21 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ
    
            12‘

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሲዳማ ቡና 
     አዳማ ሳ/ዩ  ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopia_Buna @Ethiopia_Buna
1.3K views15:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 18:04:44 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ጨዋታ
    
            2‘

ኢትዮጲያ ቡና 0–0 ሲዳማ ቡና 
     አዳማ ሳ/ዩ  ስታድየም

ድል ለኢትዮጲያ ቡና

@Ethiopia_Buna @Ethiopia_Buna
1.3K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 08:51:08
የጨዋታ ቀን
            የድል ቀን

      
ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 19ተኛ ሳምንት ጨዋታ

ዛሬ 05/08/2015    
ኢትዮጲያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና
           12:00 ሰዐት
   አዳማ ሳ/ዩ ስታድየም

ጨዋታው ከ12:00 ሰዐት ጀምሮ በቀጥታ በቻናላችን ይተላለፋል!

ድል ለተወዳጁ ክለባችን ቡንዬ
@Ethiopia_Buna @Ethiopia_Buna
1.7K viewsedited  05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 08:29:43
Breaking_News

ውበቱ አባተ በይፋ ከ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አስልጣኝነቱ መልቀቁ ታውቋል።

ነገሮች በታሰበው ልክ የሚሄዱ ከሆነ በቅርቡ የ ኢትዮጵያ ቡና ዋና አሰልጣኝ ይሆናል።

@Ethiopia_buna @Ethiopia_buna
1.3K views05:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 22:48:57
የ2015 ቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ 18ተኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል።

ክለባችን ኢትዮጲያ ቡናም በ25 ነጥብ 5ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል!
Soccer Ethiopia

@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.4K views19:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 08:18:14
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እና ውድድር ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ18 ሳምንት በኋላ ያሉት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ከፊታችን መጋቢት 23/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የውድድሩ አዘጋጅ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አሳውቋል።

በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር  ውድድሩን በማድረግ ይጀምራል።
1.1K viewsedited  05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-06 20:55:10
16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ

           ጨዋታው ተጠናቀቀ

ኢትዮጵያ ቡና 0–0 ወላይታ ዲቻ
    
@Ethiopian_Coffee_Sc
@Ethiopian_Coffee_Sc
1.3K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ