Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እና ውድድር ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ18 ሳም | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት እና ውድድር ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ18 ሳምንት በኋላ ያሉት ጨዋታዎች በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ከፊታችን መጋቢት 23/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የውድድሩ አዘጋጅ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ አሳውቋል።

በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር  ውድድሩን በማድረግ ይጀምራል።