Get Mystery Box with random crypto!

የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ እና የ11ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የ2015 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ እና የ11ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታዎች እንዲሁም ከ14ኛ እስከ 17ኛ ሳምንት ያሉ ውድድሮች በድሬደዋ ከተማ በድሬደዋ ስታዲየም ከየካቲት 04 እስከ መጋቢት 03/2015 ዓ.ም የሚካሄደው ሙሉ መርሃ ግብር አያይዘናል።