Get Mystery Box with random crypto!

ጥብቅ ማሳሰቢያ አሁንም አዳማ ያላቹ የሸገር ልጆ ጥሩ ያልሆኑ መረጃ በውስጥ እየመጡ ነዉ ቶሎ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

ጥብቅ ማሳሰቢያ

አሁንም አዳማ ያላቹ የሸገር ልጆ ጥሩ ያልሆኑ መረጃ በውስጥ እየመጡ ነዉ ቶሎ ከተማዉን ለቃችሁ ዉጡ ቶሎ ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አየተደዋወላችሁ ንገሯቸው እዛ ላሉት ደጋፊዎቻችን!

መረጃውንም ለሁሉም ሼር በማድረግ እናድርስ!