Get Mystery Box with random crypto!

የተወዳጁ አንጋፋ ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ሥርዓተ ቀብር ተፈፅሟል በኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት ያለፉ | ኢትዮጵያ ቡና የሸገር አርማ

የተወዳጁ አንጋፋ ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ሥርዓተ ቀብር ተፈፅሟል

በኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኝነት ያለፉትን 30 ዓመታት በታታሪነት ያገለገለው አንጋፋው ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ በትናትናው ዕለት በድንገት ህይወቱ ማለፉ ይታወሳል። በዛሬው ዕለትም ስርዓተ ቀብሩም በቀጨኔ መድኃኒዓለም ተፈፅሟል።

በስፍራው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አቶ አብርሀም ፣ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ፣ የፕሪምየር ሊግ አክስዮን ማህበር አባላቶች እና እጅግ በርካታ የስፖርት ቤተሰቦች የሙያ ባልደረቦቹ በተገኙበት ግብዓተ መሬቱ ተፈፅሟል።