Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Construction

የሰርጥ አድራሻ: @ethioengineers1
ምድቦች: የውስጥ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.29K
የሰርጥ መግለጫ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-06-11 20:35:16 የሲሚንቶ ዋጋ ንረትና እጥረትን ለመቆጣጠር የሚያሰችል አሰራር ሊዘረጋ ነው

መንግሥት በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ዋጋ መጨመርና እጥረትን ለመቆጣጠር ያስችላል ያለውን አሰራር ሊዘረጋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገ/መስቀል ጫላ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ከአንድ ዓመት በላይ በሚባል ደረጃ የሲሚንቶ አቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት እንደተከሰተ ገልፀው ይሄም የፋብሪካዎች ከአቅም በታች ማምረትና ሌሎች ችግሮችን እንደ ምክንያትነት አንስተዋል።

ከፋብሪካው የሚመረተው ምርትም በኤጀንቶች፣ በአከፋፋዮችና በነጋዴው ከገበያ እንዲጠፋ ሲደረግ የዋጋ ንረት እንዲፈጠር መደረጉን አንስተዋል።

አሁን የሚወጣ መመሪያ ተግባራዊ ሲደረግ ሲሚንቶ በኤጀንቶች፣ አከፋፋዮችና በችርቻሮ መሸጫ በኩል መሸጥ እንደሚቆም ተናግረዋል።

በአዲሱ አሰራር መሰረት ሲሚንቶ እንደ ፕሮጀክቶች ክብደት ታይቶ እንደሚከፋፈል የተናገሩት ሚኒስትሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች ቀጥታ ከፋብሪካው እንዲያወጡና ሌሎች ደግሞ በየክልሉ በሚዘጋጁ የሲሚንቶ ማጠራቀሚያዎች በቅደም ተከተል እንዲስተናገዱ ይደረጋል ብለዋል።

ይህ የአጭር ጊዜ መፍትሄ እንደሆነና በቀጣይ መንግሥት የፋብሪካዎቹ የማምረት አቅም እንዲጨምር ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

ማስፋፊያ እያደረጉ ያሉ ፋብሪካዎች ቶሎ ወደ ማምረት እንዲሸጋገሩ በማድረግ የሲሚንቶ እጥረቱን እንፈታለን ሲሉም ሚኒስትሩ አመልክተዋል።

መንግሥት የሲሚንቶ እጥረቱ ችግሩ እስኪፈታ ድረስ የተለያዩ የመፍትሔ አማራጮችን እንደሚወስድም በመግለጫው ተመልክቷል።

ዋልታ
1.5K viewsENG Sintayehu Melese, 17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 19:37:27
● New Class Schedule Starting June 07 / 2022
● ሰኔ 6 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
1.2K viewsENG Sintayehu Melese, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 19:37:27
~ የግንባታ ጨረታዎች፣
የግንባታ ዕቃዎችን ወቅታዊ ዋጋ፣

የባለሙያዎችን አድራሻ እና
ወቅታዊ መረጃዎችን post
ወደ ምናደርግበት sister channelችን ቀላቀሉ


https://t.me/conlinkcatalogue

https://t.me/conlinkcatalogue
1.5K viewsENG Sintayehu Melese, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 19:37:27
Did you know?

Number of days required for curing of concrete

Super Sulphate cement : 7 days

Ordinary Portland cement OPC : 10 days

Minerals and Admixture added cement : 14 days


https://t.me/ethioengineers1
1.1K viewsENG Sintayehu Melese, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-05 09:19:00
የLoader ተሽከርካሪ ጎማ ዋጋ በሦስት ወር ውስጥ ከ80 ሺሕ ወደ 150 ሺሕ ብር ከፍ ማለቱን የሎደር አሽከርካሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ።

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በእያንዳንዱ ከተማና ዞኖቹ የሲሚንቶ መሸጫ ዋጋ ይፋ አድርጓል፡፡

ጥሩ ጅምር ነው። ሌላው ክልልም መተግበር ቢችል ይመከራል።

ይህ የተወሰነው ውሳኔ የነበረውን ችግር ምን ያህል ይፈታዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?

https://t.me/ethioengineers1
2.2K viewsENG Sintayehu Melese, 06:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 12:42:16
● New Class Schedule Starting June 07 / 2022
● ሰኔ 6 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም

[ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ]

0911890392 / 0944186744

https://t.me/BeGetEngineering
1.5K viewsBelay #1, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 12:42:16 SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations



2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations



3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate



4. Introduction to Structural Design



5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP



6. Bar Spacing Conversion



7. Stair Detailing presentation



8. Mat Foundation on SAFE



9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation



10. Highway Design Introduction




@BeGetEngineering
1.6K viewsBelay #1, 09:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 10:07:46
#ሲሚንቶ ከሰሞኑ የዋጋ ጭማሪ አሳይቷል።ፋብሪካ ላይ ግን የዋጋ ለውጥ የለም።
#የትምህርት ቤት፣የጤና ተቋም፣የውሀ፣ መንገድ መሰረተልማት ግንባታ በምን ሲሚንቶ ይከናወን?
#እንዴት ይሄን ችግር መፍታት ያቅታል? በእውነት በጣም ያሳዝናል፣ያበሳጫል።


https://t.me/ethioengineers1
2.2K viewsENG Sintayehu Melese, 07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 07:25:13
#ይመዝገቡ #ይሰልጥኑ

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡
Megenagna
Marathon Building , 6th Floor, Office No 614


0911890392/ 0944186744

Join @BeGetEngineering
1.8K viewsENG Sintayehu Melese, 04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 07:25:13
#አዋጁን_አፈር_በላው?

መሬት ሲሰጡ ያውቃሉ ፣ ዲዛይን ሲያጸደቁ አምነውበት ነው ፣ ግንባታውን ሲሰሩ የት እንደሚደርስ ምን እንደሚያጋጥም ሳያውቁት ቀርተው ወይንስ እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል ነው? ይህ ግንባታ ሰሚት አከባቢ ነው።
ማን ያስፈጽም ማን ይፈጸም? ባላቤት አልባ ህንጻ ሆነኮ! መብራት ሀይልስ እንዴት ዝም አለ?


https://t.me/ethioengineers1
3.1K viewsENG Sintayehu Melese, 04:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ