Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Construction

የሰርጥ አድራሻ: @ethioengineers1
ምድቦች: የውስጥ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.29K
የሰርጥ መግለጫ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2022-09-18 10:30:44
በሚሰሩት የመንገድም ሆነ የፍሳሽ መስመር ቁፋሮ ላይ ሴፍቲን ወይም የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምልክት ለመትከል ሀላፊነት የማይሰማቸው ግዴለሽ፣ እንዝህላል እና ተጠያቂነት የማያውቁ ተቋማት እስካሉ ድረስ አደጋን መቀነስ እና መከላከል ዘበት ነው!!

ቦሌ ጃፖን አካባቢ!!
#ሰናይ፣ ሄኖክ
source :-Driving in addis
fb page

https://t.me/ethioengineers1
3.9K viewsENG Sintayehu Melese, 07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 08:37:53
what is The circled Number with the letter R in the picture

The number "42.5" and the letter "R" together gives information about the strength class of cement.

The strength class of cement classifies its compressive strength at 28 days.


ስለ ኦፒሲ እና ፒፒሲ የ ሲሚንቶ ኣይነቶች ትንሽ እንንገራቹ
.
OPC— Ordinary Portland cement

PPC —Portland pozzollana cement

በሀገራችን ኢትዮጲያ በስፋት ህንፃ እና መሰረተ ልማት ግንባታ
ላይ በስፋት እየተጠቀምንባቸው የምንገኝባቸው የሲሚንቶ አይነቶች ናቸው።
የሁለቱንም የሲሚንቶ አይነቶች ጥቅም አንድነት እና ልዩነት ከዚህ በታች አጠር አድርገን እናቀርባለን።

ኦፒሲ/OPC/ በምጣነ ስርገት( Permeability) ከ ፒፒሲ/ PPC/ ጋር ሲነፃፀር ከፍ ያለ ነው።
ውሃ ዘልነት /Heat of Hydration/ የኦፐሲ ከፍተኛ በመሆኑ ከፒፒሲ በተሻለ መልኩ ቶሎ የሚፈለገውን ጥረንካሬ ቀድሞ ያገኛል። በተቃራኒው ደግሞ ፒፒሲ heat of hydration ቀርፋፋ በመሆኑ ለመርጋት/curing period/ ተጨማሪ ቀናት ይወስዳል
ማለት ነው።

በጥንካሬ ደረጃ /Grade of Strength / ኦፒሲ 42.5R grade cement ሲሆን ፒፒሲ ደግሞ 32.5R Grade Cement ነው።

Note: Number represent compressive strength of
cement in MPa.


https://t.me/ethioengineers1
4.2K viewsENG Sintayehu Melese, 05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 08:37:53
ሃይብሪድ ፋውንዴሽን

Hybrid Foundation:- is used to reduce the amount of settlement in high rise building, which contains both soils supported mat and piles.

https://t.me/ethioengineers1
4.1K viewsENG Sintayehu Melese, 05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 14:32:24 እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት ዋጋ እጅግ የተጋነነ በመሆኑ ነው በዘርፉ ያለውን የምርት ሂደት ጥናት የሚያደርግ ቡድን በማቋቋም አዲስ የዋጋ ተመን ይፋ ያደረገው፡፡ በዚህ መሰረት ሲሚንቶ…
5.8K viewsENG Sintayehu Melese, edited  11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 11:58:25 እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል አዲስ የዋጋ ተመን ማውጣቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ሚኒስቴሩ እየናረ የመጣውን የሲሚንቶ ምርት ዋጋ ለማስተካከል ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ተጠይቀው ያወጡት ዋጋ እጅግ የተጋነነ በመሆኑ ነው በዘርፉ ያለውን የምርት ሂደት ጥናት የሚያደርግ ቡድን በማቋቋም አዲስ የዋጋ ተመን ይፋ ያደረገው፡፡

በዚህ መሰረት ሲሚንቶ ከፋብሪካ የሚወጣበት አዲሱ የዋጋ ተመን ዝቅተኛው 510 ብር ሲሆን÷ ከፍተኛው ደግሞ 683 ብር ከ44 ሳንቲም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ÷ አሁን ላይ የሲሚንቶ ምርት እጥረት በመኖሩ ለመንግስታዊ ስራዎች ቅድሚያ እየተሰጠ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ሌሎች ትላልቅ ፕሮጀክቶችም ከሚመለከተው የመንግስት ተቋም ማረጋገጫ በማምጣት ከፋብሪካዎች በቀጥታ ምርት የሚገዙበት መንገድ ተመቻችቷል ነው ያሉት፡፡

የግል ተጠቃሚዎችን በተመለከተም የሁሉም ከተማ አስተዳደሮችና ክልሎች ፍላጎት ምን ያህል እንደሆነ ስለሚታወቅ በመንግስት የልማት ድርጅቶችና በተደራጁ ማህበራት በኩል እንደሚያገኙ አስረድተዋል፡፡

በከተማ አስተዳደሮችና ክልሎች ይሁንታ ካገኙ አካላት ውጪ ሲሚንቶ ይዞ የሚገኝና በተለያዩ ቦታዎች የሚደረጉ ግብይቶች ህገወጥ በመሆናቸው ተቋሙ ማስታወቂያ ካስነገረበት ቀን ጀምሮ ሕጋዊ እርምጃ ይወስዳል ብለዋል።

የፋብሪካዎች የሲሚንቶ አዲስ የመሸጫ ዋጋ

በዚህም መሠረት ደርባ ሲሚንቶ 590᎐59፣ ዳንጎቴ ሲሚንቶ 549.49፣ ኢትዮ ሲሚንቶ 595.66፣ ሙገር ሲሚንቶ 643.95፣ ሐበሻ ሲሚንቶ 683.44፣ ናሽናል ሲሚንቶ 561.39፣ ካፒታል ሲሚንቶ 633.38፣ ኩዩ ሲሚንቶ 628.10፣ ኢስት ሲሚንቶ 595.66 እና ፒዮኒር ሲሚንቶ 510᎐04 ብር እንዲሸጡ ተወስኗል።

-ሪፖርተር


https://t.me/ethioengineers1
7.5K viewsENG Sintayehu Melese, edited  08:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 13:05:45
ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለሚኒስትሩ ባለሙያዎች

● ArcGIS
● WaterGEMS
● SewerGEMS
ላይ የተሳካ ስልጠና ሰጥተናል።

https://t.me/BeGetEngineering
739 viewsBelay #1, 10:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 19:32:30
1,ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማረችሁ ባለሙያዎች ያለን ጥቆማ

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር ያዘጋጀነውን online package ተጠቃሚ በመሆን

በአካል መምጣት እና መማር ለምትችሉ
Megenagna
Marathon Building , 6th Floor, Office No 614


0911890392/ 0944186744
@BeGetEngineering

2,በአዲሱ አመት ፣ በሁሉም የግምባታ ባለሙያዎች እጅ መገኘት ያለበትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ !

1. ጃዕፈር መፅሃፍት መሸጫ ( ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያዉ አጠገብ ፣ ተወልደ ህንፃ ስር)
ተጨማሪ የመሸጫ መዳረሻዎች ፤
2. መገናኛ ፣ ዲያስፖራ አደባባይ፣ ኤደን መፅሃፍት ወይንም ማራቶን ህንፃ 6ኛ ፎቅ BeGet ኢንጅነሪንግ
3. አራት ኪሎ ዩኒቨርቲ ፊት ለፊት ፣ ዩኒቨርሳል መፅሃፍት
5. ገርጂ-መብራት ሃይል ፣ፍዉንቴን ሕንፃ ጎን 100ሜ ወረድ ብሎ ፣በለጠ መፅሃፍት
6. ገርጂ-ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ፣ዕዉቀትን ፍለጋ መፅሃፍት
7. ባህር ዳር ፣ ፊደል ሆቴል (0583202212)
8. ሀዋሳ፣ፒያሳ ፣ ዳሸን ህንፃ፣2ኛ ፎቅ ፣ ቢ.ቁ. 106 ( ኤምዲሲ ኮንሰልቲንግ)


3,በ ስልክዎ ላይ የሚወጡትን የተረጋገጡ
~ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያዎች፣
~ የግንባታ ጨረታዎች፣
~ የግንባታ ዕቃዎችን ወቅታዊ ዋጋ፣ ~ የባለሙያዎችን አድራሻ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማገኘት ይቀላቀሉ


https://t.me/conlinkcatalogue
296 viewsENG Sintayehu Melese, 16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-07 10:00:04
የconstruction ስራ ማስታወቂያዎችን በቀላሉ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ተቀላቅለዋል?ካልተቀላቀሉ


https://t.me/conjobseekers
https://t.me/conjobseekers
1.5K viewsENG Sintayehu Melese, 07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-06 17:41:39 #የሲሚንቶ ጉዳይ ግን በቃ መፍትሄ አጥቶ ቀረ ማለት ነው?አሳዛኝ ነው።
#ስርጭቱ በነፃ ገበያ ሆኖ ግብይቱ በደረሰኝ ብቻ እንዲሆን ቢደረግና ጠንካራ ክትትል ቢደረግ ይሻል ነበር።
#ሲሚንቶ ከውጭ ለማስገባትም ሁኔታዎች ሊመቻቹ ይገባል።
1.9K viewsENG Sintayehu Melese, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 21:55:54 በጣም ጎበዝ የሆነ የፊኒሺንግ ብቃት ያለዉ የእንጨት ባለሙያ እንፈልጋለን Mdf እና ሌሎች ስራዎችን ጠንቅቆ የሚያዉቅ ባለሙያ ከዚህ ቀደም የሱቅ display የሰራ Drawing ማንበብ የሚችል !

0920648426
telegram @hafi88
843 viewsENG Sintayehu Melese, 18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ