Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Construction

የሰርጥ አድራሻ: @ethioengineers1
ምድቦች: የውስጥ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.29K
የሰርጥ መግለጫ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-09-04 13:07:46
በአዲሱ አመት ፣ በሁሉም የግምባታ ባለሙያዎች እጅ መገኘት ያለበትና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ !
1. ጃዕፈር መፅሃፍት መሸጫ ( ለገሃር ኖክ ነዳጅ ማደያዉ አጠገብ ፣ ተወልደ ህንፃ ስር)
ተጨማሪ የመሸጫ መዳረሻዎች ፤
2. መገናኛ ፣ ዲያስፖራ አደባባይ፣ ኤደን መፅሃፍት ወይንም ማራቶን ህንፃ 6ኛ ፎቅ BeGet ኢንጅነሪንግ
3. አራት ኪሎ ዩኒቨርቲ ፊት ለፊት ፣ ዩኒቨርሳል መፅሃፍት
5. ገርጂ-መብራት ሃይል ፣ፍዉንቴን ሕንፃ ጎን 100ሜ ወረድ ብሎ ፣በለጠ መፅሃፍት
6. ገርጂ-ታክሲ ተራ ፊት ለፊት ፣ዕዉቀትን ፍለጋ መፅሃፍት
7. ባህር ዳር ፣ ፊደል ሆቴል (0583202212)
8. ሀዋሳ፣ፒያሳ ፣ ዳሸን ህንፃ፣2ኛ ፎቅ ፣ ቢ.ቁ. 106 ( ኤምዲሲ ኮንሰልቲንግ)
*በEng. Endawoke Fenta የተዘጋጀ
188 viewsEndawoke Fenta, 10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:55:23 4000 barrel of range used for road construction available grade 60-70 for more information call

0993930713
1.1K viewsENG Sintayehu Melese, edited  05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:55:23
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማረችሁ ባለሙያዎች ያለን ጥቆማ

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር ያዘጋጀነውን online package ተጠቃሚ በመሆን

በአካል መምጣት እና መማር ለምትችሉ
Megenagna
Marathon Building , 6th Floor, Office No 614

0911890392/ 0944186744

Join @BeGetEngineering
1.1K viewsENG Sintayehu Melese, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 08:55:23 ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) እና ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)

1, ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB)
#በኮንስትራክሽን ጉዳይ በአብዛኛው በሀገራችን የሚሰራበት የፕሮጀክት አይነት ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ መንገድ እንዲዘጋጅ ካደረገ በኃላ ግንባታውን በተቋራጭ እንዲከናወን የሚያደርግበት ነው።ይሄውም ዲዛይን ቢድ ቢዩልድ(Design bid build)(DBB) በመባል ይታወቃል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን አሰሪው በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ ሶስተኛ ወገን/ በሌላ አርክቴክት ድርጅት/ እንዲከናወን ያደርጋል፡፡በመቀጠልም በተዘጋጀው ዲዛይን መሰረት ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ ወደመምረጥ ሂደት ይገባል፡፡የግንባታው ባለቤት የመንግስት መስሪያ ቤት የሆነ እንደሆነ ግንባታውን የሚያከናውን ተቋራጭ የመምረጡ ስራ የሚከናወነው በግዥ ህግ መሰረት ይሆናል፡፡ይሄ አይነቱ ፕሮጀክት በሀገራችን የተለመደ ነው፡፡


2, ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB)
#በሌላ በኩል ደግሞ ተቋራጩ ዲዛይኑን እና ግንባታውን በራሱ የሚያከናውንበት የፕሮጀክት አይነትም አለ።ይሄውም ዲዛይን ቢዩልድ(Design build)(DB) ይባላል፡፡በዚህ የፕሮጀክት አይነት ተቋራጩ የታቀደውን ግንባታ ዲዛይኑን በራሱ አርክቴክት ወይም በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት ያከናውናል፡፡የአርክቴክት ስራው የሚያስከትለው ሀላፊነት የተቋራጩ ይሆናል፡፡ከዲዛይን ስራው ጋር የተያያዘ ችግር የሚያስከትለው ሀላፊነት አሰሪውን/የግንባታውን ባለቤት አይነካውም፡፡ሆኖም ተቋራጩ ዲዛይኑን ያሰራው በሌላ የአርክቴክት ድርጅት አማካይነት የሆነ እንደሆነ ከአርክቴክቸር ስራው ጋር በተያያዘ ተቋራጩ ለአሰሪው የሚኖርበት ሀላፊነት እንደተጠበቀ ሆኖ አርክቴክቱም ለተቋራጩ በፍትሀብሄር ህጉ ስለእውቀት ስራ ውል በተደነገገው አግባብ ሀላፊነት ይኖርበታል ማለት ነው፡፡በዚህ አይነት ፕሮጀክት የግንባታው ባለቤት/አሰሪው ሙሉ በሙሉ የኮንስትራክሽን ስጋቶችን/risks/ ወደ ተቋራጩ ያስተላልፋል፡፡ይህ ማለት አሰሪው ውጤቱን ማለትም ግንባታውን በመጀመሪያ በቀረበለት ዲዛይን አግባብ በጥራት ተከናውኖለት ከመረከብና በውሉ የተቀመጠውን የግንባታ ዋጋ ከመክፈል ባለፈ ማናቸውም አይነት ሀላፊነት አይኖርበትም ማለት ነው፡፡ለአብነት ለመጥቀስ ያህል የኢትዮጽያ መንገዶች ባለስልጣን(ERA) ዲዛይን ቢዩልድ የመንገድ ፕሮጀክት ሲኖረው ተወዳዳሪ ተቋራጮች የሰርቨየይንግና ዲዛይን ስራዎችን በራሳቸው ከሰሩ በኋላ በዋጋ ይወዳደራሉ፡፡ተቋራጮቹ ዲዛይኑን ሲሰሩ አሮጌ ድልድዮች ካሉ እና ተጠግነው በአዲስ ድልድይ የጥራት ደረጃ መድረስ የሚችሉ ከሆነ ተቋራጮች እንደየፍላጐታቸውና ሙያዊ ምርመራቸው/ምክንያታቸው ተጠጋኝ ድልድይ እና በአዲስ የሚገነባ ድልድይ እያሉ በዝርዝር በዲዛይን አካተው የሚያቀርቡ ሲሆን ምንም ሆነ ምን በውጤት ደረጃ አሰሪው በሚፈልገው የጥራት ደረጃ/ስታንዳርድ መገንባቱ እና ይሄውም በአማካሪው መረጋገጡ ግን የግድ ነው፡፡ምናልባት ተጠግኖ በሚፈለገው የጥራት ደረጃ ይደርሳል የተባለው አሮጌ ድልድይ በጥገና ወቅት ቢፈርስ እንኳ አሰሪውን ክፍያ የመጨመር ሀላፊነት አያስከትልበትም፡፡ስለዚህ ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ለአሰሪዎች ሪስክ ፍሪ/ከስጋት ነጻ የሆነ የፕሮጀክት አይነት ነው፡፡

#ሌላው ሁለቱም የፕሮጀክት አይነቶች ለኮንስትራክሽን ውላቸው የሚጠቀሙት ጀኔራል ኮንዲሽን የተለያየ ነው።FIDIC በዚህ ረገድ የግንባታ ውል ዝግጅትን በማቅለል ለአለማችን ትልቅ ስጦታ ነው። አለበለዚያ አሰሪና ተቋራጭ በየአንዳንዱ ውል ዝግጅት ወቅት በሁሉም የውል ሁኔታወች ላይ መደራደርን ይጠይቃቸው ነበር።ዛሬ ላይ ግን ለውሉ ጥቅም ላይ የሚውለውን ጀኔራል ኮንዲሽን አስመልክቶ FIDIC ቨርሽን መረጣ እና በስፔሻል ኮንዲሽን ኦፍ ኮንትራክት በሚካተቱ ነጥቦች ላይ ብቻ መወያየት በቂ ነው።
#በተጨማሪም በዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት የኮንስትራክሽን ስጋት/ሪስክ ሙሉ በሙሉ ወደ ተቋራጩ የሚተላለፍ በመሆኑ ልዩ የዋስትና ሽፋን ያስፈልገዋል፡፡ስለዚሁም ተቋራጩ በግንባታው ዋጋ ልክ All risk insurance እንዲገባ እና ለዲዛይን ስህተት፣ለስራው ብልሽትና በተቋራጩ ባለሙያወች የስራ ስህተት ለሚከሰት ጉዳትና ኪሳራ ደግሞ professional indemenity insurance እንዲገባ FIDIC ዲዛይን ቢዩልድ ፕሮጀክት ኮምፖቴብል የሆነው ተርንኪ ጀኔራል ኮንዲሽን ግዴታ ያስቀምጣል።
#በሀገራችን ዲዛይን ቢዩልድ የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ብዙም የተለመደ አይደለም።ሆኖም በመንገድ ግንባታ ውሎች የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አልፎ አልፎ ይጠቀምበታል።
#በአጠቃላይ በሀገራችን በኮንሰትራክሽን ዲዛይኒንግ እና የውል አስተዳደር ረገድ ሰፊ የእውቀት ክፍተት ያለ በመሆኑ እና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜና ገንዘብ የማይጠናቀቁበት ሁኔታ በሰፊው የሚስተዋል እንደመሆኑ ሙሉ የኮንስትራክሽን ሪስክ/ስጋት ወደ ተቋራጩ በማስተላለፍ መንግስታዊ ግንባታዎችን በዲዛይን ቢዩልድ የፕሮጀክት አይነት እንዲከናወኑ ማድረግ የተሻለ አማራጭ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም እወዳለሁ።
ጉባኤ አሰፍ

@ethioengineers1
1.0K viewsENG Sintayehu Melese, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 19:48:36 4000 barrel of range used for road construction available grade 60-70 for more information call

0993930713
2.2K viewsENG Sintayehu Melese, edited  16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 13:01:41
በ ስልክዎ ላይ የሚወጡትን የተረጋገጡ
~ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያዎች፣
~ የግንባታ ጨረታዎች፣
~ የግንባታ ዕቃዎችን ወቅታዊ ዋጋ፣ ~ የባለሙያዎችን አድራሻ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማገኘት ይቀላቀሉ


https://t.me/conlinkcatalogue

https://t.me/conlinkcatalogue
2.3K viewsENG Sintayehu Melese, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 10:17:47
የሲሚንቶ ምርቶችን ግብይት እና ስርጭት ስርዓት የሚደነግገው መመሪያ ከወጣ በኋላ በብዙ ከተሞች የሲሚንቶ ምርቶች አለመኖራቸውን ከተጠቃሚዎች እና ከምርት አከፋፋዮች አረጋግጠናል ::

ይህ የሆነውም በመመሪያው የተላለፈው የሲሚንቶ ምርቶች ጊዜያዊ የመሸጫ ዋጋ ለነጋዴዎች አዋጭ አይደለም በሚል
ነው ፡፡

https://t.me/ethioengineers1
3.2K viewsENG Sintayehu Melese, 07:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:40:26 SUMMARY
በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል።
1.Gravity Loading Calculations



2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations



3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate



4. Introduction to Structural Design



5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP



6. Bar Spacing Conversion



7. Stair Detailing presentation



8. Mat Foundation on SAFE



9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation



10. Highway Design Introduction




@BeGetEngineering
1.6K viewsENG Sintayehu Melese, 06:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:02:17
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማረችሁ ባለሙያዎች ያለን ጥቆማ

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር ያዘጋጀነውን online package ተጠቃሚ በመሆን

በአካል መምጣት እና መማር ለምትችሉ
Megenagna
Marathon Building , 6th Floor, Office No 614

0911890392/ 0944186744

Join @BeGetEngineering
5.0K viewsENG Sintayehu Melese, edited  16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:35:28
በቻይና ውስጥ ያለው የባይሎንግ ሊፍት፣ በዓለም ላይ ካሉት ረጅሙ ሊፍት (elevator) ነው። ቁመቱ 326 ሜትር ሲሆን በ2 ደቂቃ ውስጥ ቱሪስቶችን ወደ ተራራው ጫፍ ማውጣት ይችላል!

https://t.me/ethioengineers1
4.9K viewsENG Sintayehu Melese, 10:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ