Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Construction

የሰርጥ አድራሻ: @ethioengineers1
ምድቦች: የውስጥ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 26.29K
የሰርጥ መግለጫ

በኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከዲዛይን ,ቅየሳ ጀምሮ እስከ ፊኒሺንግ ሁሉንም
👷‍♂እናማክራለን
🏢ዲዛይን እናደርጋለን
📚ሙያዊ ድጋፍ እና እገዛ እናደርጋለን
🏗በጥራት እና በጊዜ ፍጥነት እንገነባለን
📲 0953138434(eng sintayehu melese) ወይም
tiktok
https://www.tiktok.com/@ethiocons
ለሃሳብ እና ኣስተያየት
@Ethiocon143bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-09-23 21:40:58 የእትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሕግ እና አተገባበሩ pdf

መልካም ንባብ


https://t.me/ethioengineers1
1.6K viewsENG Sintayehu Melese, edited  18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 15:06:11 1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab]
2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing
3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል
4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate]
5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል
6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል።
ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው።
በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን።
ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ።
6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ]
ለሌሎች
5000.00 ብር

ሰለ Online አሰጣጥ ጥቂት ለማለት፦
1) ለመረጣቹት ኮርስ የተቀመጠውን የክፍያ መጠን ባንክ ላይ ገቢ ማድረግ
2) በየደረጃው የተዘጋጀውን የአማርኛ መማሪያ ቪዲዮ ታገኛላቹ ታጠናላቹ
3) ለሚኖራቹ ጥያቄና ማብራሪያ በ Video call ( WhatsApp & Zoom) ላይ ገለፃ ይኖረናል
4) መደበኛ ትምህርቱ ሲያልቅ የምትሞክሩት Project ይሰጣል
5) በመጨረሻም የሞከራቹትን Project አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን
6) Project ሲገባ በቂ ሆኖ ካላገኘነው ተጨማሪ መወያያ ጊዜ መድበን ደንበኞች ብቁ እስኪሆኑ እናሳያለን
7) የኛ ደንበኞች ማንኛውም ጊዜ ስራ እየሰሩ ለሚያጋጥማቸው ማንኛውም ድጋፍ ከጎናቸው ነን።
Contact :
@Belaychane
0911890392
2.6K viewsBelay #1, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 15:06:11
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች :
እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል።
በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን።
6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ
2.4K viewsBelay #1, 12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 21:33:39
የሞራል ዝቅጠት ወይስ....?

ያለ ብረት የሚገነባ የበር ምሶሶ አለ?


*በአዲስ አበባ አንድ የመንግስት ሚንስቴር መስርያ ቤት መግብያ በር ያለ ምሶሶ መኪና ደገፍ ሲለው የወደቀው ምሶሶ በውስጡ ምንም ዓይነት ብረት የለውም።

የትኛው መሀንዲስ ይሆን የገነባው ?

ተቆጣጣሪውስ ማን ነበር ?

ምሶሶው ሰው ገሎ ቢሆንስ ኖሮ....????

ይፈተሽ
ይፈተሽ
ይፈተሽ

Via ፊደል ፖስት

https://t.me/ethioengineers1
3.6K viewsENG Sintayehu Melese, 18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 14:39:23
በ ስልክዎ ላይ የሚወጡትን የተረጋገጡ
~ ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያዎች፣
~ የግንባታ ጨረታዎች፣
~ የግንባታ ዕቃዎችን ወቅታዊ ዋጋ፣ ~ የባለሙያዎችን አድራሻ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማገኘት ይቀላቀሉ

https://t.me/conlinkcatalogue

https://t.me/conlinkcatalogue
4.1K viewsENG Sintayehu Melese, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 14:39:23 አንድ ህንፃ የተለያዩ structural member (column , beam , slab..etc) ውቅር ነው ስዋቀርም ሁሉም የየራሳቸው አገልግሎት አላቸው የህንፃው ህልውና የመፍረስና ያለመፍረስ ዋስትና ተገብውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ የመስጠት ሀላፊነትና የህንፃው የአገልግሎት እድሜ የሚወሰነው well designed structural member መሆኑ እሙን ነው። በመሆኑም ለአንድ ህንፃ መፍረስ መክንያት ይሆናል ተብለው ብዙ ልህቃን የሚስማሙበት ጉዳይ፦

"The reasons a building collapses can be due to
*poor structural design,
*poor compliance with specifications
*poor quality control
*faulty construction methodology foundation failure
*extraordinary loads and corruption. Natural disaster is also identified as a cause of building collapse.

በመሆኑም በእኛ አገር በስፋት ከሚስተዋለው ምክንያቶች መሀከል
poor structural design
faulty construction
poor quality control and corruption ዋነኞቹ ናቸው።

*አንድ ህንፃ እኛ ዲዛይን ካደረግንበት ባነሰና በጣም ትንሽዬ በሆነ ሎድ ሊፈርስ ይችላል ? እንዴት??

ህንጻው መሸከም ከሚችለው ባነሰ በትንሽዬ ሎድ ሊፈርስ የሚችለው በሁለት ምክንያቶች ነው
1,በ Fatigue ና
2, Creep ነው

1,Fatigue
*ሎዶቹ ትንንሽዬ ቢሆኑም እንኳን በሎድ ድግግሞሽ የተነሳ የህንጻው ጥንካሬ ሲደክም የሚፈጠር ነው፡፡ ይህ ሁኔታ በአብዛኛው የሚከሰተው ድልድዮች ላይ ነው - የመኪና ድግግሞሽ፡፡

2,Creep
*አንድ ሎድ አንድ ቦታ ላይ ለብዙ ጊዜ በመቀመጡ ሳቢያ Strain ሲጨምር የሚፈጠር ነው፡፡


@ethioengineers1
3.7K viewsENG Sintayehu Melese, 11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 17:13:37
ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማረችሁ ባለሙያዎች ያለን ጥቆማ

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር ያዘጋጀነውን online package ተጠቃሚ በመሆን

በአካል መምጣት እና መማር ለምትችሉ
Megenagna
Marathon Building , 6th Floor, Office No 614

0911890392/ 0944186744

Join @BeGetEngineering
4.2K viewsENG Sintayehu Melese, 14:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 13:19:34 የሲሚንቶ ስርጭትና ዝውውርን ለመወሰን የወጣ የሕዝብ ማስታወቂያ 1. ማንኛውም የሲሚንቶ አምራች ፋብሪካ በሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት   መመሪያ ቁጥር 908/2014 መሠረት ለተፈቀደላቸው አካላት ብቻ የሲሚንቶ ሽያጭ መፈፀም አለበት፤ 2. በሲሚንቶ ግብይትና ስርጭት መመሪያ ቁጥር 908/2014 መሠረት በፌደራልም ወይም በክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ሲሚንቶ ምርት ከፋብሪካ በመወሰድ ለየክልልና ከተሞች…
5.1K viewsENG Sintayehu Melese, edited  10:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 18:08:56 የመፅሃፍ ፤ምረቃ ጥሪ !

በግንባታ ዕቅድና ቁጥጥር ርዕሰ ጉዳይ ላይ የፃፍኩት መፅሃፍ ቅዳሜ ፣ መስከረም 28 ፣ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ፣ በኔክሰስ ሆቴል ይመረቃል ፡፡

በዚህ ፕሮግራም ፣ በዘርፍ ያሉ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች፣ የንግድና የሙያ ማህበራት ፕረዚደንቶች፣ ስራ ተቌራጮች ፣ አማካሪ መሃንዲሶችና የግንባታ ባለሙያዎች ይገኛሉ ፡፡ በተሳታፊዎች መካከል ለሚደረግ የመረጃ ልዉዉጥና የስራ ትስስርም ረዘም ያለ ሰዓት ተይዟል ፡፡
መፅሃፍ ፣ የፕሮጀክት ማኔጅመንት እንደመሆኑ መጠን ፣ የምረቃዉ ዝግጅት የPMBOK ስታንዳርድ፣ የቡድንና የጥምረት ፣ የስራ ሂደት አንቀፅ 9.4፣ የሚከተል ይሆናል ፡፡ ለዚህም፣ ቡድኖች (teams) ተዋቅረዋል ፤ የዕለቱ ኩነት ፣ ዉጤትም ፣ የቡድን ሆኖ ይመዘገባል ፡፡

ይህን ፕሮግራም በአካል ወይንም በኢንተርኔት በመከታተል ፣ ማገዝ ለምትፈልጉ ፣ የተያያዘዉን የጎግል ቅፅ በመሙላት ፍላጎታችሁን እንድትገልፅሉን ፣እንጠይቃለን ፡፡

እንዳወቀ ፈንታ
መስከረም 8፣2015

https://forms.gle/sMye3MxgwYTo9Gsj7
5.8K viewsEndawoke Fenta, edited  15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 10:42:46 ......continued

PPC is only produced with
32.5 grade of cement

OPC cement in general has 3 grades
32.5R/32.5N
42.5R/42.5N
52.5R/52.5N

*Main difference between the above numbers is the fineness of cement, finer cement gives more strength due to its more covering capacity and taking part in hydration process by each particle.

32.5 is indicated for application where a high strength is not required.

42.5 are mostly used in the event that required compressive strength of concrete at 28 days must exceed 30N/mm2 and its also suitable for Lower temperature.

52.5 is rare to get but can produce higher stregth concrete easly.

N: represents Normal early strength
like no early strength (28th day)
But
R: means the strength can be achieved earlier (Rapid early strength )

By ጌታሁን አስረስ

https://t.me/ethioengineers1
4.9K viewsENG Sintayehu Melese, edited  07:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ