Get Mystery Box with random crypto!

Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_muslim_nashida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.43K
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ☞ @To_The_One

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 29

2022-05-27 11:20:33 ​​አንድ ድሀ ሰው ነበረ..
ሶስት ብርቱካኖችን ይገዛል..
ጨለማ ስለነበር ማብራቱን ይዞ እያበራ ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።....

አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን እንዳላየን ሰምተን እንዳልሰማን መሆን አለብን !

መልካም ጁሙዐ ውዶቼ

https://t.me/ethio_muslim_nashida
1.4K views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 09:12:40 ፕሮፋይል PICTURE ለመቀየር አስበዋል JOIN ይበሉ
1.4K viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 23:00:22
ፕሮፋይሎን የሚያደምቁበት ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን የሚያገኙበት ገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ!
146 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 20:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 00:04:41
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን

https://t.me/+XO0ILjzhh0k4MGZk
240 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 23:22:58
ለ Pp የሚሆን ጥቅስ አጥተው ያውቃሉ? ወይስ ለፍቅረኛዎ የሚልኩት የፍቅር መልዕክት ይፈልጋሉ? ተቀላቀሉን
276 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 20:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 11:32:37
«የእርዳታ ጥሪ

በምስሉ ላይ የምታዩዋት እህታችን #ፊርደውስ #ሙሳ #ኢብራሂም ትባላለች! በአገጠማት የጭንቅላት ቲቢ ህመም ምክንያት በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ተኝታ እየተሰቃየች ትገኛለች!

እህታችን #18 አመቷ ሲሆን በሰላም ዘመኗ እናቷን የምትረዳና በዲኗም ጎበዝ የነበረች እህታችን ነበረች። ነገር ግን ባጋጠማት ህመም የተነሳ የምትከታተለው ደርስ ማቆም ግድ ሆኖባታል።
ለህክምና ወጪ የተጠየቀችው ገንዘብ ከአቅሟ በላይ ስለሆነና ሊያሳክማት የሚችል ቤተሰብም ሆነ ዘመድ ስለሌላት ሁላችንም አህታችን ወደ ቀድሞ ጤንነቷ ትመለስ ዘንድ በየአቅማችንን እንረባረብላት ።

እህታችንን ለማሰከም 100ሺህ ብር እንደሚያስፈልግ የተነገረ ሲሆን ነገር ግን እናቷ ይህ ገንዘብ ከሷ አቅም ጋር በጣም ከባድ ሆኖባታል! ገንዘቡን ካላገኘች ብቸኛ ልጇን ልታጣ በመሆኑ ሁላችንም በምንችለው አቅም እንረባረብላት።

ይህች እህታችን አባት የሌላት ሲሆን እናት ብቻዋን ያገኘችውን ስራ በመስራት ያሳደገቻች ብቸኛ ልጇ እንደመሆኗ እናት ልጇን በሞት እንዳታጣ ለአላህ ብላቹ እንድትተባበሩና ያለአባት ያሰደገቻት ብቸኛ ልጇን አይናችን እያየ እንዳናጣት አግዙን እያልን በአላህ ስም እንጠይቃቹኋለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000279610915
ዘቢባ ሸሪፍ አህመድ

ደውላችሁ መረጃ መጠየቅ ለምትፈልጉ በቀጥታ ወላጅ እናቷን ዘቢባ ሸሪፍን ማናገር ትችላላችሁ!
ስልክ ቁጥር 0910725973»
1.9K views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 22:30:16
ፕሮፋይሎን የሚያደምቁበት ገራሚ ገራሚ ፎቶዎችን የሚያገኙበት ገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ!
316 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 19:49:53 የማለዳ ማስታወሻ - 1
በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ
ለሚፈልግህ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል

የሚያምንህን ሰው አታታልል

ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ፣
ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ ።
1.0K views𝗔𝗯𝗱𝘂 Selam , 16:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 22:45:30 ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ





ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
539 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 00:18:02
ይህን ቻናል እድሜቹህ ከ በታች ለሆናቹህ በጥብቅ የተከለከለ ነው።
281 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ