Get Mystery Box with random crypto!

Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_muslim_nashida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.43K
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ☞ @To_The_One

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 30

2022-05-19 23:50:43
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም )
በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ?
ሀ , 51
ለ , 60
ሐ, 63
መ, 40
ረ ,መልስ የለም

ማሳሰቢያ ቀድሞ ለመለሰ ነው
423 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 22:15:34
አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ዛሬ መለቀቅ ተጀምሯል።

#ስላንቺ

ታሪኩን ለማግኘት Join በማለት ማግነት ይቻላል።
582 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 10:09:20


ይሄ የኔ የማዲህ አሚር ሁሴን የቴሌግራም ቻናል ነው...

የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አዳዲስና የድሮ ስራዎቼን ማግኘት ትችላላችሁ
1.5K views𝗔𝗯𝗱𝘂 Selam , 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 08:11:36 አድሚኖች እባካችሁ ሊንክ አትልቀቁ አላህን ፍሩ ! አላህን ከፈራችሁ ቻናሉን አታበላሹ ይበቃል በሃቅ ሜምበር ማብዛት ይቻላል አደራ አትብሉ ።
1.5K views𝗔𝗯𝗱𝘂 Selam , 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 00:28:20
አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ዛሬ መለቀቅ ተጀምሯል።

#ስላንቺ

ታሪኩን ለማግኘት Join በማለት ማግነት ይቻላል።
168 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 21:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 23:51:38 ዛሬ የደስታ ቀን ነው!!

በየእድሜያቹ እየገባቹ ተደሰቱማ!

እድሜ መዋሸት ያስቀጣል
355 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 20:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 14:52:58 ታፋጭ የትዳር ታሪክ
ከእለታት አንድ ቀን አንዲት ወጣት በትዳሯ ተስፋ ትቆርጣለች ። ባሏንም
ለመግደል ታስባለች። ማታውን ስታሰላስል ታድርና ጧት ላይ እንዴት ማንም
ሰው በማይጠራጠረውና እርሷንም ወንጀለኛ በማያስደርጋት መልኩ መግደል
እንደምትችል ለመመካከር እናቷ ጋር ትሄዳለች።እናቷም "ማንም
በማይጠረጥረው መንገድ እንድትገይው እረዳሻለሁ። ግን አንቺም ማድረግ
ያለብሽ ነገሮች አሉ።
1ኛ መጀመሪያ ከባልሽ ጋር መታረቅ አለብሽ። ምክንያቱም ከሞተ በኋላ በፊት
ፀብ ካልነበረሽ ማንም አይጠረጥርሽም
2ኛ ራሰሽን መጠበቅና ለባልሽ ቆንጆ ሆነሽ መታየት አለብሽ
3ኛ ጥሩ እንክብካቤና አድናቆት ስጪው። ያሰብሽውን እንዳይጠረጥር
ያደርገዋል።
4ኛ ትዕግስተኛ ሁኚ።ፍቅር ሰጪው። ቅናት ቀንሺ።የሚናገረውን ጆሮ ሰጥተሽ
አዳምጪው።
እነዚህን ነገሮች ማድረግ ትችያለሽ?"ብላ ጠየቀቻት እናቲቱ።
"ምንም ችግር የለውም። እማ ብቻ እርሱን የምገድልበትን መንገድ ንገሪኝ።"
አለች ልጅቷ።
"እንደዚያ ከሆነ ምን ማድረግ እንዳለብሽ እነግርሻለሁ። በደንብ
አድምጪኝ።"አለች እናት።ልጅቷም በአትኩሮት መስማት ጀመረች።
"ይህንን መርዝ በምግቡ ውስጥ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ጨምሪ ቀስ በቀስ
እያዳከመው ይገድለዋል።" አለቻት። ልጅቷም መርዙን ይዛ በደስታ ቤቷ ሄደች።
በተነገራት መሰረትም ለባሏ መስጠት ጀመረች።
ከወር በኋላ እንደገና እያለቀሰች እናቷ ጋር መጣች። "እማ አሁን ባለቤቴን
መግደል አልፈልግም።በጣም ተለውጧል። እንደያውም ለርሱ ያለኝ ፍቅር ከቀን
ቀን እየጨመረ ነው።እባክሽ እማ መርዙ እንዳይገድለው ምን ላድርግ?ያለ እርሱ
መኖር አልችልም። አለች ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች።
እናትም "አይዞሽ ልጄ አታልቅሺ የሰጠሁሽ መርዝ አልነበረም።የደቀቀ ስኳር ነበር።
በርግጥ መርዝ የነበርሽው አንቺ ነበርሽ። ያ ነበር ባለቤትሽን ቀስ በቀስ
እየገደለው የነበረው። አየሽ አይደል ፍቅርና እንክብካቤ ስትሰጪው እንዴት
አይነት መልካም ሰው እንደሆነ።ስለዚህ ከዚህ ተምረሽ ለባልሽ መልካም ሚስት
ሁኚለት።"ብላ ነገረቻት።
የኔ እህት ወንድ ልጅ የፈለገ አረመኔ ቢመስል ልቡ ገራገር ነው በፍቅር
ልታሸንፊው ትችያለሽ። መልካም ሚስት ሁኚለት ያሉትን አስታወሰኝና በረኪናውን
ወደፍቅር የምትቀይርበትን መንገድ ፈልግ ምክሬ ነው።
@Ethio_Muslim_Nashida
1.8K views𝗔𝗯𝗱𝘂 Selam , 11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 14:52:58 አድሚኖች እባካችሁ ሊንክ አትልቀቁ አላህን ፍሩ!
1.5K views𝗔𝗯𝗱𝘂 Selam , 11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 20:43:43 ዛሬ የደስታ ቀን ነው!!

በየእድሜያቹ እየገባቹ ተደሰቱማ!

እድሜ መዋሸት ያስቀጣል
852 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 13:49:45 ሀናን እባላለው አሁን 22 አመቴ ነው ከልጅነቴ ጀምሮ ቤተሰቦቼ በዲን ትምህርት ኮትኩተው ነው ያሳደጉኝ ከቤተሰቦቼ ውጪ ምንም ህይወት አላውቅም ነገር ግን ዩኒቨርሲቲ ከገባው እና አንድ ወንድ ከተዋወኩ ቡሀላ ብዙ ነገሮቼ ተቀያየሩ ከእለታት አንድ ቀን....

ሙሉውን ለማንበብ ክፈት የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ!


ክፈት
ክፈት
89 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ