Get Mystery Box with random crypto!

Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_muslim_nashida — Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_muslim_nashida
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 23.43K
የሰርጥ መግለጫ

ሀሳብ አስተያየት ☞ @To_The_One

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2022-06-20 21:25:51
የማለዳ ማስታወሻ -2

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች ለማግኘት
@HidayaGFX
570 views𝗔𝗯𝘂𝗱𝗶𝗢𝗻𝗲, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 09:10:04
የማለዳ ማስታወሻ -1

ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች ለማግኘት
@HidayaGFX
1.2K views𝗔𝗯𝘂𝗱𝗶𝗢𝗻𝗲, 06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 13:10:38
ከሰዉ ምስጋና አትጠብቅ!!! ኡስታዝ አብዱል መናን

SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @Ethio_muslim_nashida
╚════════════╝
1.8K views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, edited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 20:31:55
የ 200 ብር የሞባይል ካርድ ይሄን ጥያቄ በትክክል ለመለሰ ተሳታፊ!!

ጥያቄ ቁጥር (23,)

በቁርአን የተገለፁ የነብያቶች ብዛት ስንት ናቸው

ሀ) 30 ሐ) 25

ለ) 60 መ) 50
758 views𝗔𝗯𝗱ᴜ丂ᴇ𝗹𝗮𝗺 , 17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-06 21:48:31 ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው መሳተፍ ለምትፈልጉ

ለወጣ 500 ብር ካርድ
ለወጣ 250 ብር ካርድ
ለወጣ 150 ብር ካርድ

ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
501 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 16:28:36 ከእለታት በአንዱ ቀን ላይ ኢብራሂም ኢብን አድሀም ለሀጅ ጉዞ በእግራቸው ወጡ፣
በመንገዳቸው ላይ አንድ ሰው ከፈረሱ ላይ ሆኖ አያቸውና
"ኢብራሂም ሆይ ወዴት እየሄዱ ነው?" አላቸው??
"ወደ ሀጅ" ሲሉ መለሱለት
"መጓጓዣዎት የት አለ መንገዱኮ ረዥም ነው??" አላቸው
"ስለማይታይህ ነው እንጅ ለእኔ ብዙ መጓጓዣ አለኝ" አሉት
"የት አሉ?" ሲል ጠየቀ
♡ሙሲባ በእኔ ላይ ከወረደ የትእግስት መጓጓዣየ ላይ እወጣለሁ!
♡ኒዕማ በእኔ ላይ ከወረደ የምስጋና መጓጓዣየ ላይ እወጣለሁ!
♡የአላህ ውሳኔ በእኔ ላይ ከመጣ ፍርዱን የምወድበት መጓጓዣየ ላይ እወጣለሁ!!
ሰውየውም "በአላህ በረካ ጉዞህን ቀጥል! አንተ ተጓዥ ነህ እኔ ተራማጅ ነኝ" አላቸው።

@Ethio_muslim_nashida

ማንኛውም ጥያቄ ሲኖራችሁ በፍጥነት ያስፍሩልን
@abudi_junior
1.6K views𝗔𝗯𝘂𝗱𝗶 , 13:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 09:03:16
ያ ረሱለላህ!

ጩኸቱን ያሰማው ያ የቴምር ግንዱ
የሽታቸው ናፍቆት፣ ማጣቱን ነው ውዱ
ክንዳችሁ ያሰክናል፣ የተጎዳን ብሶ
መዳፎት ይጠርጋል፣ ያነባን በለቅሶ።

ነብዩነል ሀቢብ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida
1.9K views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, edited  06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 06:05:14 Ethio Muslim Nashida - Menzuma pinned a voice message
03:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 23:17:58 ወንድ ልጅ ማፍቀሩን የምናቅበት መንገድ

ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የምፈልጋቸው ግን ማትናገራቸው ነገሮች

በtelegram በ10ቀን ውስጥ ፍቅር የማስያዝ ጥበብ ለመማር

እንዲሁም ሌሎች ሳይኮሎጂካሊ የፍቅር ጥናቶች ይማሩበታል ለወንዶች ብቻ ሴቶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

play

_
ለሴቶች ብቻ ወንዶች እንዳትነኩት
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

play
213 viewsꫀꪶ ꪑꪊꫝꪖꪑꪑꪖᦔ, 20:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 22:43:07
ከ3 ቢሊየን በላይ እይታ በማግኘት የአለምን ፊልም #industry_ሪከርድ በመበጣጠስ ላይ የሚገኘውን

#Dirilis_Ertugrul እና ከሱ በመቀጠል የተሰራውን
#krulus_osman ሁሉንም ክፍል በአማርኛ ትርጉም ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ተለቀዋል ።ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀላሉ
428 views卄卂乃丨乃ㄩ卂 ✮ًٍٜ۪۪͜͡༒ًٍٰٰٰٰٰٰٰٰٰٜ۪۪۪۪۪ٜٜٜٜٖٜٜٜٖٜٖٖٖٖٖٖٖ͜͡ ̰̰̰̰̰̃̃̃̃̃, 19:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ