Get Mystery Box with random crypto!

ያ ረሱለላህ! ጩኸቱን ያሰማው ያ የቴምር ግንዱ የሽታቸው ናፍቆት፣ ማጣቱን ነው ውዱ ክንዳችሁ ያሰ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

ያ ረሱለላህ!

ጩኸቱን ያሰማው ያ የቴምር ግንዱ
የሽታቸው ናፍቆት፣ ማጣቱን ነው ውዱ
ክንዳችሁ ያሰክናል፣ የተጎዳን ብሶ
መዳፎት ይጠርጋል፣ ያነባን በለቅሶ።

ነብዩነል ሀቢብ
(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida