Get Mystery Box with random crypto!

ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

ስሜ ፊርዶስ ይባላል ። በጣም ቆንጆ ነኝ አልሃምዱሊሏህ በዛላይ በጣም የሚስብ በፈገግታ አለኝ ።ብዙ ወንዶች ለፍቅር ጥያቄ ያቀርብልኛል ። እኔ ግን አሏህን ፈሪና ታዛዠ ስለሆንኩ ፍቅር ምናምን የሚሉትን ነገር ፈፅም አልቀበለውም ።አሁን ድረስ ብዙ ወንዶች ያስቸግሩኛል ከዕለታት አንድ ቀን እንዲህ ሆነ ያንን ቀን መቼም ቢሆን አረሳውም ።ጁመዓ ቀን ነብር ከጓደኞቼ ጋር ተገናኝቼ ቀኑን ሙሉ ስደስት የዋልኩት አመሻሽ ላይ ሁላችንም ተሰነባብተን ተለያየን። ወደ ቤት እያመራሁ እያለ ያልጠበቁት ክስተት ተከሰተ በግምት ሰዓቱ ከምሽቱ 1:30አከባቢይሆናል................ሙሉታሪኩንለማንበብ ክፈት የሚለውን ይጫኑ





ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት