Get Mystery Box with random crypto!

የማለዳ ማስታወሻ - 1 በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ ለሚፈልግህ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል የሚያምን | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

የማለዳ ማስታወሻ - 1
በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ
ለሚፈልግህ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል

የሚያምንህን ሰው አታታልል

ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ፣
ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ ።