Get Mystery Box with random crypto!

​​አንድ ድሀ ሰው ነበረ.. ሶስት ብርቱካኖችን ይገዛል.. ጨለማ ስለነበር ማብራቱን ይዞ እያበ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

​​አንድ ድሀ ሰው ነበረ..
ሶስት ብርቱካኖችን ይገዛል..
ጨለማ ስለነበር ማብራቱን ይዞ እያበራ ሊበላ አንደኛውን ብርቱካን ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሁለተኛውንም ሲቆርጠው የተበላሸ ነው... ሶስተኛውን ከመቁረጡ በፊት ግን መብራቱን አጠፋና ቆርጦ በላው።....

አንዳዴ ለመኖር ሲባል አይተን እንዳላየን ሰምተን እንዳልሰማን መሆን አለብን !

መልካም ጁሙዐ ውዶቼ

https://t.me/ethio_muslim_nashida