Get Mystery Box with random crypto!

«የእርዳታ ጥሪ በምስሉ ላይ የምታዩዋት እህታችን #ፊርደውስ #ሙሳ #ኢብራሂም ትባላለች! በአገጠ | Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼

«የእርዳታ ጥሪ

በምስሉ ላይ የምታዩዋት እህታችን #ፊርደውስ #ሙሳ #ኢብራሂም ትባላለች! በአገጠማት የጭንቅላት ቲቢ ህመም ምክንያት በኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ተኝታ እየተሰቃየች ትገኛለች!

እህታችን #18 አመቷ ሲሆን በሰላም ዘመኗ እናቷን የምትረዳና በዲኗም ጎበዝ የነበረች እህታችን ነበረች። ነገር ግን ባጋጠማት ህመም የተነሳ የምትከታተለው ደርስ ማቆም ግድ ሆኖባታል።
ለህክምና ወጪ የተጠየቀችው ገንዘብ ከአቅሟ በላይ ስለሆነና ሊያሳክማት የሚችል ቤተሰብም ሆነ ዘመድ ስለሌላት ሁላችንም አህታችን ወደ ቀድሞ ጤንነቷ ትመለስ ዘንድ በየአቅማችንን እንረባረብላት ።

እህታችንን ለማሰከም 100ሺህ ብር እንደሚያስፈልግ የተነገረ ሲሆን ነገር ግን እናቷ ይህ ገንዘብ ከሷ አቅም ጋር በጣም ከባድ ሆኖባታል! ገንዘቡን ካላገኘች ብቸኛ ልጇን ልታጣ በመሆኑ ሁላችንም በምንችለው አቅም እንረባረብላት።

ይህች እህታችን አባት የሌላት ሲሆን እናት ብቻዋን ያገኘችውን ስራ በመስራት ያሳደገቻች ብቸኛ ልጇ እንደመሆኗ እናት ልጇን በሞት እንዳታጣ ለአላህ ብላቹ እንድትተባበሩና ያለአባት ያሰደገቻት ብቸኛ ልጇን አይናችን እያየ እንዳናጣት አግዙን እያልን በአላህ ስም እንጠይቃቹኋለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000279610915
ዘቢባ ሸሪፍ አህመድ

ደውላችሁ መረጃ መጠየቅ ለምትፈልጉ በቀጥታ ወላጅ እናቷን ዘቢባ ሸሪፍን ማናገር ትችላላችሁ!
ስልክ ቁጥር 0910725973»