Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Enterance Preparation

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_entrance_preparation_exam — Ethio Enterance Preparation E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_entrance_preparation_exam — Ethio Enterance Preparation
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_entrance_preparation_exam
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia Enterance Preparation

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2023-04-06 15:19:13 በዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና  ለሴቶች፣ ልዩ ፍላጎት ላላቸውና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር እየተሰራ ነው፡፡
……………………………………………

መጋቢት 28/2015ዓም.(የትምህርት ሚኒስቴር) ፡ትምህርት ሚኒስቴር  ለሴቶች፣ ልዩ ፍላጎት ላላቸውና ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች በመውጫ ፈተና  ወቅት ምቹ ሁኔታ መፍጠር በሚቻልበት ሂደት ላይ ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ከተውጣጡ የዘርፉ ኃላፊዎች ጋር ምክክር አካሂዷል፡፡

በምክክር መድረኩ  የትምህርት ሚኒስቴር የሴቶች ማህበራዊ ጉዳይና አካቶ ትግበራ ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ምህረተክርስቶስ ታምሩ የትምህርት ሚኒስቴር በከፍተኛ ትምህርት ያለውን የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ በርካታ የሪፎርም ስራዎችን እየሰራ እንዳለ ጠቅሰው ከዚህ ውስጥ አንደኛው የመውጫ ፈተና ነው ብለዋል፡፡

በመውጫ ፈተናው ከስርዓተ ፆታ አንፃር እንዲሁም ልዩ ፍላጎት ያላቸውና ልዩ ድጋፍ የሚፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎችን እኩል እንዲሳተፉ  ምቹ የፈተና አካባቢ በመፍጠር ውጤታማ እንዲሆኑ ማድረግ ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች  እንደሚጠበቅም ገልፀዋል።

በዝግጅት ምዕራፍ፣ ከመፈተኛ ቦታዎች፣ ከመፈተኛ ቁሳቁሶች እንዲሁም በፈተና ወቅት ሊከሰቱ የሚችሉ የሰርዓተ ፆታ ጉዳዮች ለይቶ ከወዲሁ መፍታት እንደሚገባም ተገልጿል።
4.1K views12:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 21:20:07
#Promotion
መልካም ዜና
ONLINE TRADING በኢትዮጵያ ተጀምሮአል!

ስልክ ወይም PC መግዛት ፈልገዉ የፈለጉትን ምርት በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት ተቸግረዋል? ወይስ ገንዘብ አጥሮት USED(ጥቅም ላይ የዋለ) ምርቶችን ለመግዛት አስበዋል?
የተጠቀሙበትን ስልክ ወይም PC  ወይም ሌሉች ምርቶች መሸጥ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ ወደ እኛ ይምጡ!

TnT እንባላለን ከቤቶ ሳይወጡ ስልኮን ብቻ በመጠቀም
አዲስ/USED PC
አዲስ/USED ስልክኮች
Cars
Brand ልብስ እና ጫማዋች
የሀገር ዉስጥ የተለያዩ ምርቶች
የ Electronics እቃዎች
የቤት ዉስጥ እቃዋች
እና ሌሎች የፈለጉትን ምርትቶች በቅናሽ ዋጋ መግዛት ወይም መሸጥ ይችላሉ!!

የእኛ ስራ እርሶ ሳይንከራተቱ የፈለጉትን እቃ መግዛት ወይም መሸጥ ማስቻል ነዉ።

ከእርሶ እሚጠበቀዉ:

በመጀመርያ ከታች ያለውን link በመጠቀም ቻናላችንን መቀላቀል!

@tntonlinetrading
@tntonlinetrading

በመቀጠል መግዛት የፈለጉትን እቃ ቻናላችን ላይ በመፈለግ መርጣችሁ መግዛት።

መሸጥ ከሆነ ደሞ የፈለጉት በዚህ @tnttrading_owner አካዉንት የምትሸጡትን እቃ አይነት እና ዋጋዉ ወደ እኛ በመላክ እኛ ለሌሎች ተደራሽ እናረጋለን!

TnT ONLINE TRADING

INBOX ( @tnttrading_owner )


@tntonlinetrading
3.1K views18:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 20:55:47 6ቱ የወንድ አይነቶች | ሴቶች ፡ ከየትኛው ወንድ ጋር date እያረግሽ እንደሆነ ማወቅ ይኖርብሻል ከስድስቱ የወንድ አይነቶች አንተ የትኛው ነህ ? በ Socio-sexual hierarchy  መሰረት የተቀመጠ የወንዶች Personality ምድብ |ይህ ጥንቆላ አደለም ይህ የሳይኮሎጂ ሳይንስ ነው! ማሳሰቢያ ፥ አንድ ወንድ አንድ እና ከዚያ በላይ የስብዕና ቅልቅል ሊኖረው ይችላል፣ ከታች ከተዘረዘሩት…
3.2K views17:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 21:28:44 6ቱ የወንድ አይነቶች | ሴቶች ፡ ከየትኛው ወንድ ጋር date እያረግሽ እንደሆነ ማወቅ ይኖርብሻል

ከስድስቱ የወንድ አይነቶች አንተ የትኛው ነህ ?

በ Socio-sexual hierarchy  መሰረት የተቀመጠ የወንዶች Personality ምድብ |ይህ ጥንቆላ አደለም ይህ የሳይኮሎጂ ሳይንስ ነው!

ማሳሰቢያ ፥ አንድ ወንድ አንድ እና ከዚያ በላይ የስብዕና ቅልቅል ሊኖረው ይችላል፣ ከታች ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ ሁለቱን ወይም ሶስቱን በአንድ ሰው  ላይ ልታይ ትችያለሽ ፣ እንደዛ ሲሆን ገናና የሆነውን የpersonality ይዘሽ ሌሎቹን ከግንዛቤ ውስጥ ማስገባት አትርሽ ፣ ወንዶች ደግሞ ይሄን ልብ በሉ ፣ ራሳችንን ለማሻሻል ጊዜው ረፍዶ አያውቅም ፣ ከታች የተዘረዘሩት የወንድ የስብዕና አይነቶች  ከጊዜ ወደ ጊዜ ከአንዱ ወደ አንዱ መሻሻል የሚችሉ ናቸውና።

1) Alpha Male Personality

ይህ አይነቱ ወንድ ኩራት ይፈትነዋል! እጅግ በራስ መተማመን ስላለው ሴቶችም ወንዶችም ከሱ ጋር መሆን ይፈልጋሉ።  አዳዲስ ሰዎችን ማዉራት ያስደስተዋል፣ የሚፈልጋትን ሴት ለማሳመን ጊዜ አይወስድበትም ጨዋታ አዋቂ ነው ፣ ጓደኞቹ ከሱ ጋር ከሆኑ መሳቅ ነው ስራቸው ፣ ላፍታም እንኳን ወሬ አያጣም ፣ ድብቅ ሰው አይደለም ላገኘው ሰው በሙሉ ስለራሱ ያወራል! ብዙ ጊዜ ጓደኞቹ እሱ የሚላቸውን ነገሮች ቀጥ ብለው ያረጋሉ ፣ መሪ መሆን ያስደስተዋል ፣ ትኩረት ካላገኘ ደስ አይለውም ፣ የበላይነቱን ለሰዎች ለማሳውቅ ስለሚፈልግ ፣ ሁሌም ከሚመራው መንጋ ጋር መሆን ያስደስተዋል! ሰዎችን በቀጭን ትዕዛዝ መምራት ይፈልጋል! መስሪያ ቤት ላይ በሰራርተኞቻቸው ላይ የሚጮሁ አለቆች እንዲህ አይነት ወንዶች ናቸው ማለት ይቻላል!የማህበረሰቡን ትውፊት እና ወግ የሚጠብቅ አይነት ሰው ነው! አልፋ ወንድ ጋር ግንኙነት ጀመረሽ ከሆነ ስለታማኝነቱ ብታስቢ መልካም ነው!

2) Beta Male Personality

ይሄ ደግሞ ሁሉንም ሰው ለማስደስት የሚሞክር ወንድ ነው ፣ በራሱ ብዙ ስለማይተማመን ሌሎች ሰዎች እንዲያደንቁት እና እንዲያምኑበት ይፈልጋል። እኔ የማቀርበውን ሃሳብ ማንም አይወደውም ብሎ ስለሚያስብ ፣ ሃሳቡን በጓደኞቹ ፊት አይገልፅም። ሰዎች ሊያሳምኑት ሲሞክሩ ፣ በሃሳቡ አመነበትም አላመነበትም ይቀበላቸዋል! ሰዎች ሃሳባቸውን የሚቀበልላቸውን ሰዎች ስለሚወዱ ከብዙዎች ጋር የዘለቀ ጓደኝነት አለው ፣ ቤታ ወንድ ብዙ ጊዜ ከአልፋ ወንድ እግር ስር አይጠፋም ፣ አልፋ ወንድ የሚለብሰውን እያኮረጀ  ነው ቤታ ወንድ የሚለብሰው ፣ ሴቶች ጣፋጭ የፍቅር ጊዜ ከ አልፋ እና ከሲግማ ወንዶች ጋር ማሳለፍ ቢፈልጉም ለትዳር የሚመርጡት ግን ቤታ ወንድን ነው ፣ ለምን ቢባል በጣም ታማኝ እና አርግ የሚባለውን ነገር በቀጥታ የሚያረግ ስለሆነ ነው ፣ ስራ ቦታ ላይ ተቀጥረው ካለቃቸው በኩል ትዕዛዝ እየተቀበሉ የሚኖሩወንዶች የዚህ የወንድ አይነት ማሳያ ናቸው! ከቤታ ወንድ ጋር ዴት እያረግሽ ከሆነ ፣ የልጆችሽን ዳይፐር የሚቀይር ተንከባካቢ ባል አገኘሽ ማለት ነው!

3) Gamma Male Personality

በጣም ጎበዝ ነው ፣ በሃሳቦች ላይ መራቀቅ ያስደስተዋል ፣እጅግ ሲበዛ ቅን ነው ፣ለሰዎች በጣም አዛኝ ስለሆነ የብዙ ሰዎች ህይወት መቃናት ምክንያት ነው፣ ብዙ ጊዜ መሪ መሆን አይፈልግም ፣ ከመምራት ይልቅ መከተል ያስደስተዋል ፣ ሴቶች በጣም ስለሚወድ ፣ ከነሱ ጋር አብሮ በመሆን ጊዜውን ያባክናል። ባሏ Gamma male የሆነች ሴት በጣም እድለኛ ናት ፣ በቃ ሽርሽር መዝናናት ፣ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር በጣም ያስደስተዋል ፣ Gamma ወንድ ለራሱ ከፍተኛ ቦታ ከምስጠቱ የተነሳ ሁል ጊዜም ልክ ነኝ ብሎ ያስብል ፣እልኸኛ ነው ፣ ስህተቶቹን ለመመርመር አይፈልግም ፣ ብዙ ነገር መማር ብዙ ነገር ማየት ስለሚያስደስተው ፣ አንድ ነገር ላይ መርጋት ይከብደዋል ፣ አልፋ ወንድ ሰዎችን ለማስደሰት ብሎ ወሳኔዎችን ሲወስን ፣ Gamma ወንድ ግን ደስ የሚያሰኘውን ነገር ይወስናል ፣ Gamma male ብቻውን መሆን ቢችልም  በህይወቱ  ወስጥ ባሉ ሰዎች መወደድን እና መደነቅን ይፈልጋል!

4) Omega Male Personality

ከራሱ ፍላጎት ይልቅ የሰው ፍላጎትን ያስቀድማል ፣ ልክ እንደ ጋማ ወንድ ለሰዎች በጣም ያዝናል ፣ ጋማ እና እሜጋ ወንድ የሚለያቸው ኦሜጋዎች አንድን ነገር እስኪጨርሱ ድረስ አያርፉም ፣ ሳይንስ ፊዚክስ ወይ ሌላ የሚያመራምር እወቀት ላይ ጊዜያቸውን ማሳለፍ ይፈልጋሉ ፣ ትምህርት ላይ እሳት ናቸው ፣ ሃላፊነታቸውን መወጣት  ላይ አይታሙም ፣ ሰዓታቸውን በደምብ ይጠቀማሉ ፣ ሰው ምን ይለኛል ብለው ስለማይጨነቁ ፣ ከሌሎች በተለየ የነጻነት ስሜት ይሰማቸውል ፣ እዚህ ጋር ግን ትልቁ ችግር ኦሜጋ ወንድ የሌሎችን ስሜት መረዳት ላይ እምብዛም ነው ፣ መረዳት አይችልምም አይፈልግምም ፣ ያ ቢሆንም ቅሉ ፣ አዲስ ሃሳብ ሲነሳ open minded ነው ፣ ሰዎች እንዲወዱት ወይም ከሰዎች ተቀባይነት ለማግኘት አይጥርም ፣ ከልቡ በሚመነጭ ተነሳሽነት ነው ነገሮችን መስራት የሚወደው ፣ ኦሜጋ ወንድን ያፈቀረች ሴት ስሜቷን ስለማይረዳላት መጎዳቷ ነው !

| ቻLu

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
4.3K views18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 21:15:59
ምክር ቤቱ ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲዎች የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ ለሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተባባሪነት ደግሞ ለህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መርቷል።
በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ ማብራሪያ የሰጡት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር የተከበሩ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ፤ ዩኒቨርሲቲዎቹ ራስገዝ እንዲሆኑ መታሰቡ ለተቋማት ውጤታማነት፣ አካዳሚያዊና ተቋማቱ ነፃነት እንዲኖራቸው፣ የራሳቸውን የገቢ ምንጭ እንዲያስፋፉ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ያስችላቸዋል ብለዋል።
ምክር ቤቱም በጉዳዩ ዙሪያ በስፋት ከተወያየበት በኋላ ረቂቅ አዋጁ አዋጅ ቁጥር 16/2015 ሆኖ ለሰው ኃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተባባሪነት ለህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሙሉ ድምፅ ተመርቷል።
3.9K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 21:15:50
#Advertisement
ዝርዝር መረጃ

CMV በሞባይል ስልኮች ላይ የሚሰሩ አነስ ያሉ የንግድ ሮቦት ሰራተኞችን ይቀጥራል።
1. የሥራ ይዘት፡ ሮቦቶችን ለቁጥር ግብይቶች ይጠቀሙ
2. በቤት ውስጥ በመስራት በቀን ከ500-1000 ብር በቀላሉ ያገኛሉ
3. ነፃ ጊዜ, በቀን 20 ደቂቃዎች ብቻ መሥራት ያስፈልግዎታል
4. በማንኛውም ጊዜ ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ, ደህንነቱ የተጠበቀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ
WhatsApp 920331618
5. የምዝገባ አገናኝ፡https://coinmv.com/#/reg?code=U4S2I8
ለበለጠ መረጃ @natilala5 0902899197
3.4K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 15:55:27
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በሁለት ፕሮግራሞች የሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት መስጠት ሊጀምር ነው።

ዩኒቨርሲቲው በ Accounting & Finance እና በ Management ፕሮግራሞች በተያዘው በጀት ዓመት ትምህርት መስጠት እንደሚጀምር አሳውቋል።

ዩኒቨርሲቲው በሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ትምህርት የሚሰጥባቸው ስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች፦

• PhD in Accounting
• PhD in Finance
• PhD in Human Resource Management
• PhD in Marketing Management
• PhD in Business Leadership
4.3K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 15:55:14
#ETA

የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በትምህርት ፈቃድ አሰጣጥ፣ የፈቃድ እድሳት እና ክትትልና ቁጥጥር ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ማድረግ ጀምሯል።

ውይይቱ በሀገሪቱ በየቦታው የሚስተዋለውን የከፍተኛ ትምህርት ህገ-ወጥነትና ያለፈቃድ ትምህርት የሚሰጡ ተቋማትን መከላከል ላይ ትኩረት አድርጓል።

ለሁለት ቀናት በሚቆየው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ፤ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የትምህርት ቢሮዎችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው።

በበጀት ዓመቱ በ18 ሺህ የትምህርት ማስረጃዎች ላይ የህጋዊነት ማረጋገጫ ተደርጎ 900 የሚሆኑት ሐሰተኛ ሆነው መገኘታቸውን ባለሥልጣኑ መግለጹ አይዘነጋም።

የተለያዩ የሪፎርምና የመመሪያዎች ዝግጅት ላይ የሚገኘው ባለሥልጣኑ ከኅዳር 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ ለሚከፈቱ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈቃድ መስጠት ማቆሙ ይታወቃል።
4.0K views12:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 09:52:44
ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

በ2015 ዓ.ም. በሚሰጠዉ መዉጫ ፈተና (Exit Exam) ዙሪያ ከመደበኛ እና ከተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ሰፊ ዉይይት ተደርጓል፡፡ በዚህ ዉይይት እንደተገለፀዉ እና ትምህርት ሚኒስተር ባሰወቀዉ መሠረት የ2015 ዓ.ም. መዉጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሠጠዉ በሐምሌ 15/2015 መሆኑን እየገለፅን ምንጩ ባልታወቀ በተለያየ ማህበራዊ ሚዲያ በሚለጠፈዉ ማስታወቂያ እንዳትዘናጉ እናሳዉቃለን ሲል ዩንቨርሲቲው ገልጿል።


፨ይህ መልዕክት የሌሎች የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎችንም ያጠቃልላል
889 views06:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 21:08:06
#Advertisement
ዝርዝር መረጃ

CMV በሞባይል ስልኮች ላይ የሚሰሩ አነስ ያሉ የንግድ ሮቦት ሰራተኞችን ይቀጥራል።
1. የሥራ ይዘት፡ ሮቦቶችን ለቁጥር ግብይቶች ይጠቀሙ
2. በቤት ውስጥ በመስራት በቀን ከ500-1000 ብር በቀላሉ ያገኛሉ
3. ነፃ ጊዜ, በቀን 20 ደቂቃዎች ብቻ መሥራት ያስፈልግዎታል
4. በማንኛውም ጊዜ ገንዘብ ማውጣት ይችላሉ, ደህንነቱ የተጠበቀ እና ደህንነቱ የተጠበቀ
WhatsApp 920331618
5. የምዝገባ አገናኝ፡https://coinmv.com/#/reg?code=U4S2I8
ለበለጠ መረጃ @natilala5 0902899197
2.6K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ