Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Enterance Preparation

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_entrance_preparation_exam — Ethio Enterance Preparation E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_entrance_preparation_exam — Ethio Enterance Preparation
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_entrance_preparation_exam
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia Enterance Preparation

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-04-10 15:07:07
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለህክምና ትምህርት ክፍል ያወጣው የቅጥር ማስታወቂ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ አራዝሟል፡፡

የመግቢያ ፈተና ሚያዝያ 04 ቀን 2015 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ "በወቅታዊ ጉዳዮች ምክንያት" የፈተና ቀኑ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
4.0K views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:40:09 Share 'modules for exits microbiology ,immunology and parasitology .pdf'

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
4.7K views05:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:13:31 Exit Exam

Department :- IS

MODULE

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
3.4K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:13:31 Exit Exam

Department :- IS

MODULE

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
3.0K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:13:30 Exit Exam

Department :- IS

MODULE

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
2.7K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:13:30 Exit Exam

Department :- IS

MODULE

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
2.5K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-10 08:13:30 Exit Exam

Department :- IS

MODULE

Join AND share our channel
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
2.4K views05:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 18:29:58
የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ ይዘጋጃል
******
ሚያዝያ 1/2015"ዓም (የትምህርት ሚኒስቴር) የዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝነት የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ እንደሚዘጋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ገለጹ።

የዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝ አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሚመለከት ከዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ጋር የግብዓት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።

የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) ሀገርን በመገንባት ሂደት ምሁራን የመሪነቱን ሚና ሊወጡ ይገባል። ዩኒቨርሲቲዎች የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ የሚያሻግር ትውልድ ማፍራት ላይ በትኩረት እንዲሰሩም አሳስበዋል።

ብቁ የሰው ኃይል ለማፍራት፣ ሀገርን የሚጠቅም ምርምር ለማካሄድም የትምህርት ተቋማት ጥራትን መሰረት ያደረገ አደረጃጀት መከተል እንዳለባቸው ጠቀቅሰው በረቂቅ ደረጃ ያለው አዋጅ ነጻነትን ከተጠያቂነት ጋር የሚያሰፍን ሆኖ እንደሚዘጋጅም አመላክተዋል።
3.2K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:47:02
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሽት ግቢ መግቢያ ሰዓት ወደ 1:00 ተቀይሯል

እንደሚታወቀው በቅርቡ የምሽት የበር መግቢያ ሰዓት ወደ 2:00 መሸሻሉ ይታወቃል።ይሁንና
አሁን ባለው ወቅታዊ አለመረጋጋት ምክንያት ለተማሪዎቻችን ደህንነት ሲባል የበር መግቢያ ሰዓት ለጊዜው ወደ 1:00 የተቀየረ መሆኑን ከዩንቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
3.1K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 16:14:09
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በቡና ምርት እና ቡና መስክ ላይ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ዘንድሮ ያስመርቃል።

ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በቡና መስክ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 37 ተማሪዎችን በዚህ ዓመት ያስመርቃል።

በመስኩ በመጀመሪያ ዲግሪ የሰለጠኑ ተማሪዎች ሲመረቁ በሀገር ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሚሆን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

በቡና የትምህርት መስክ እስከ ሦሥተኛ ዲግሪ (PhD) ለማስተማር ዕቅድ መያዙንም የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወ/ጊዮርጊስ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
3.2K views13:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ