Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Enterance Preparation

የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_entrance_preparation_exam — Ethio Enterance Preparation E
የቴሌግራም ቻናል አርማ ethio_entrance_preparation_exam — Ethio Enterance Preparation
የሰርጥ አድራሻ: @ethio_entrance_preparation_exam
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 398
የሰርጥ መግለጫ

Ethiopia Enterance Preparation

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-29 21:23:00
#የሀዘን መግለጫ

በጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የ3ኛ አመት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተማሪ የሆነው ተማሪ ተስፋሚካኤል አሳዬ ወንድማችን በደረሰበት ድንገተኛ ህመም ከዚህ አለም በሞት ተለየ።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በቻናላችን ስም በተማሪው ሞት የደረሰበትን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን: ለዘመዶቹ፣ ለክፍል ጓደኞቹ፣ ለመምህራኖቹ፣ እንዲሁም ለመላው ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መፅናናትን እንመኛለን።
1.7K viewsFOREVER, 18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:48:56
Jimma university


Economics Final exam

Share
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
3.9K viewsFOREVER, edited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-29 09:48:54
Haramaya University.

General Psychology Mid Exam.

Share
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
3.7K viewsFOREVER, 06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 19:41:48
#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።

ዩኒቨርሲቲው 2,200 የሚጠጉ የሪሚዲያል ተማሪዎች በትምህርት ሚኒስቴር ተመድበውለታል።
2.6K viewsFOREVER, 16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:55:54 የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ነገ መጋቢት 20/2015 ዓ.ም ይጀመራል፡፡

የመልቀቂያ ፈተናውን ለመውሰድ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል፡፡

በበይነ መረብ አማካይነት በሚደረገው ምዝገባ፤ ከመንግስት ትምህርት ቤቶች 850 ሺህ የሚጠጉ እንዲሁም በግል 200 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች እንደሚመዘገቡ ይጠበቃል፡፡

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20/2015 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም እንደሚከናወን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለጹ ይታወሳል።

       Share
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
3.7K viewsFOREVER, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:38:42
የትምህርት ሚኒስቴር ለ15 ጆርናሎች ለ3 ዓመታት የሚቆይ የእውቅና ፈቃድ ሰጠ
------------------- / ----------
የትምህርት ሚኒስቴር ለአገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች እውቅና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት ለ2014 ዓ.ም እውቅና ለማግኘት ያመለከቱ ፈቃድ ጠያቂዎች በተከለሰው መመሪያ ቁጥር 01/2012 መሰረት አሟልተው የተገኙና እውቅና የተሰጣቸው ጆርናሎች የሚከተሉት ናቸው።
1. Daagu International Journal of Basic and Applied Research

2. East African Journal of Veterinary and Animal Sciences

3. Ethiopian Journal of Behavioral Studies

4. Ethiopian Journal of Environment and Development
5. Ethiopian Journal of Health and Biomedical Science
6. Ethiopian Journal of Human Rights
7. Ethiopian Journal of Social Sciences
8. Ethiopian Journal of Water Science and Technology
9. Gadaa Journal
10. International Journal of Ethiopian Legal Studies
11. Journal of Agriculture and Environmental Sciences
12. Journal of Equity in Science and Sustainable Development
13. Journal of Science and Sustainable Development
14. Zena-Lisan Journal of Ethiopian Languages and Culture
15. Pest Management Journal of Ethiopia
3.4K viewsFOREVER, 13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 16:38:02 ልዩ ቅናሽ ለPromotion ፈላጊዎች በሙሉ

ቻናል( Telegram, You tube, Tik tok)
ሽያጮች (ልብስ, ጫማ, የፅህፈት መሳሪያ, መፀሀፎች)
Electronics. (laptops, Mobiles, and other
የቴሌ ግራም ቦቶች
የፀጉር, የፊት, የፂም ማሳደጊያ ትሪትመንቶች
እንዲሁም ማስተዋወቅ ሚፈልጉትን ሁሉ በቅናሽ ማስተዋወቅ እና ማትረፍ ይችላሉ !
ማንኛውንም ህጋዊና ጠቃሚ የሆነ ነገር እናስተዋውቃለን

እኛም ይህንን ቅናሽ ስናደርግ በደስታ ነው!

Contact @NejibMohe
2.8K viewsFOREVER, edited  13:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 13:12:49
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ የመንግስትን የስድስት ወራት ሪፖርት መነሻ በማድረግ በምክር ቤቱ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጡ ይገኛል

ምክር ቤቱ ዛሬ በሚያካሂደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ የተለያዩ ወቅታዊና ሀገራዊ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛል

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የትምህርት ዘርፉን በተመለከተ የተነሱ ጥያቄዎች:

1)መንግስት የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ባለፉት ዓመታት የሰራቸው ስራዎች አበረታች ቢሆኑም አሁንም የተለያዪ ማነቆዎች ይስተዋላሉ

ከነዚህም መካከል የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መማሪያ መፅሐፍ ማሳተም የፌድራል ድርሻ ቢሆንም እስካሁን ያለመድረሱ፣

የመሠረተ ልማት አቅርቦት የመብራትና ኢንተርኔት ያለመኖር እንዲሁም የመምህራን አቅም ግንባታ እጥረት ለትምህርት ጥራት ችግር ሆነዋል።

የወልዲያ ዩኒቨርስቲ በጦርነቱ ምክንያት ተጎድቶ ለትምህርት ስራ ምቹ ያለመሆኑ ይጠቀሳል።

በመሆኑም በትምህርት ዘርፉ ያለውን ችግር ለማሳካት መንግስት ምን አስቧል የሚል ጥያቄ የተጠየቀ ሲሆን፦

ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በምላሻቸው ባለፉት 4 ዓመታት በፍኖተ ካርታው በተቀመጠው መሠረት ዩኒቨርሲቲ አናስፋፋም። ታች ጥራት እናስፋፋለን፣ ፈተናን አውቶሜት አናደርጋለን በሚል ባለፋት ሶስት አራት አመታት ሰፋፊ ስራ ሲሰራ ቆይቷል።ኬጂን ማስፋት፣አንደኛ ደረጃ ማስፋት፣ ሁለተኛ ደረጃ ማስፋት፣በተቻለ መጠን የትምህርት ቤት ምገባን ማስፋት ሙከራዎች እየተደረጉ ነው። አሁንም የትምህርት ጥራትን ለማምጣት ብዙ ስራ የሚጠይቅ ስለሆነ በመጻሀፍትም፣ በኢንተርኔትም በተሻሉ መምህራን ገና ሰፋፊ ስራዎች ይጠበቁብናል። ጅማሮዎቹ የሚታወቁ ናቸው እነዛን አጠናክረን የምንቀጥል ይሆናል ብለዋል።
920 viewsFOREVER, edited  10:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 07:56:00 የMathematics
የPhysics
የChemistry
ጥያቄዎችን የሚሰራላችሁ app
2.4K viewsFOREVER, 04:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-27 16:04:02 #ተጨማሪ

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15/2015 ድረስ ለመደበኛና የማታ ተማሪዎች በመንግሥት የመደበኛ ትምህርት ቤቶች ለድጋሜ ተፈታኞች እና የርቀት ትምህርት ተማሪዎች በተመረጡ የወረዳ ትምህርት ጽ/ቤቶች አማካኝነት በበይነ መረብ #ብቻ እንደሚያካሂዱ ተገልጿል።

መደበኛ ተመዝጋቢዎች ከ 9 እስከ 12ኛ ክፍል በተከታታይ ሲማሩ የነበሩ እና በ2015 በመማር ላይ ያሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል ተብሏል።

ተማሪዎች ማንነታቸውን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ በአካል ተገኝተው በበይነ መረብ መመዝገብ እንደሚጠበቅባቸውም ተገልጿል።

በመግለጫውም ተማሪዎ፣ ወላጆች፣ መዝጋቢዎች እና ከመምህራን የሚጠበቅባቸውን ሃላፊነት እንዲወጡ  የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ጥሪ አቅርቧል።

ፈተናው የሚሰጥበት ቀንን በተመለከተም ፈተናው በዩኒቨርስቲ ውስጥ እንደሚሰጥና ቀኑ ወደ ፊት የሚገለጽ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሩ ገልጸዋል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
   https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU
311 viewsFOREVER, 13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ