Get Mystery Box with random crypto!

Assaye Derbie

የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie
የሰርጥ አድራሻ: @etegieassaye
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.38K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-04-30 01:37:34
ባንተ የፖለቲካ ጨዋታ ያለ እድሜያቸው የተቀበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች እንዲሁም ቤታቸው ፈርሶ በየ ሜዳው የሚያድሩ ወገኖች ደምና እንባ ያንተን ፍጻሜ ማቅረብ ከተሳነውማ እግዚአብሔር ከመንበሩ ላይ የለም ማለት ነው።
5.2K viewsAssaye Derbie, 22:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 22:09:03
በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ አዲስ አገር የማዋለድ ሕልሙ ተፈጻሚ መሆን የሚችለው ክልሎችን በጠመንጃ አፈሙዝ በየተራ ማዳከም ሲቻል ነው" ተብሎ በታቀደው መሠረት... በአንድ አመራር ላይ የተፈጸመን ግድያ እንደ ሰበብ በመጠቀም አማራ ክልልን የማውደም መርሐ-ግብር በይፋ ተጀምሯል።
እናም ይህ የብልጽግና ቅዠት ይሳካል አይሳካም የሚለውን ወደ ፊት አብረን የምናየው ይሆናል።
8.3K viewsAssaye Derbie, 19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 13:49:56
7.1K viewsAssaye Derbie, 10:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-29 08:33:58 ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች መሀል ሜዳ ላይ የፈጸሙት ግድያ በገለልተኛ አካል ከመጣራቱ በፊት በመላው አማራ ክልል ላይ ጦርነት ታውጇል። "አማራ ነኝ" የሚሉ ዜጎችን ሁሉ በጽንፈኝነት ፈርጆ የመደምሰስና የማፈስ ዘመቻም ተጀምሯል።

እናም እንላለን...

ግርማ የሽጥላን ከኋላ ከኋላ እየተከተልን ባለመጠበቃችንና አረመኔያዊ ዘመቻችሁን ባለመደገፋችን የሚመጣውን ቅጣት በጸጋ እንቀበለዋለን እንጂ እንዲህ ያለ ተልካሻ ሤራ ተጠንስሶ የሕዝባችን ደም ሲፈስስና ክልላችን ሲፈራርስ ዝም ብለን ልንመለከት አንችልም።
7.7K viewsAssaye Derbie, 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 09:05:27 በሁለቱ ክልል አመራሮች መሀከል የሚታየውን ድንፋታ እና እርጋታ ስትመለከት አቶ ግርማ የሽጥላ የኦሮሚያ እንጂ የአማራ ብልጽግና አመራር አይመስልህም። ለማንኛውም ይሄንኑ ስክነት አጠናክሮ በማስቀጠል የተፈጸመውን ግድያ ተጠቅመው ሌላ መጠነ ሰፊ ግድያ ለመፈጸም ያሰቡ ሃይሎችን ሕልም ማክሸፍ ይገባናል።
8.0K viewsAssaye Derbie, 06:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 21:54:19 በመጀመሪያ ደረጃ በአቶ ግርማ የሽጥላ ሕልፈት የተሰማኝን ኀዘን መግለጽ እፈልጋለሁ። ለቤተሰቦቹም መጽናናትን እመኛለሁ።
ከዚህ ባለፈ ግን በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በተወረወረው ቦንብ ዙሪያ በቂ ማጣራት ሳይደረግ በጠቅላይ ሚኒስትሩ አንደበት "የቀን ጅቦች ናቸው የወረወሩት" ተብሎ በተነገረው መሠረት ምንም የማያውቁ ወገኖች ላይ የማሳደድ ሥራ እንደተሠራው ሁሉ... ዛሬም ግድያው በተፈጸመ ቅጽበት ያለምንም ምርመራ "ጽንፈኞች" የሚል ተመሳሳይ ፍረጃ ውስጥ በመዘፈቅ የፖለቲካ ቁማር ማሰናዳት ተገቢ አይደለም እላለሁ። መላው የአማራ ሕዝብም አንድነቱንና ሕብረቱን አጠናክሮ ክልሉንና እራሱን መጠበቅ ይገባዋል እላለሁ።
7.4K viewsAssaye Derbie, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 15:50:51
በጦርነቱ ወቅት በድሮን እና ጄት የደረሰውን ጉዳት የተመለከቱ የብልጥግና አመራሮች ምን ብለው ቢራገሙ ጥሩ ነው?

"ኢሳያስ አፈወርቄ ልጅ አይውጣልህ"
8.1K viewsAssaye Derbie, 12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 12:33:45 https://www.youtube.com/live/LEMAux733fk?feature=share
8.0K viewsAssaye Derbie, 09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 12:24:33
የመጨረሻ ደደብ ካልሆንክ በስተቀር እዚህ ምሥል ላይ "ሰላም" ተጽፎ ሊታይህ አይችልም። ይሄ ምሥል የሚያስተላልፈው መልዕክት "በሌላ አሰላለፍ ንጹሐንን ለመጨፍጨፍ ተዘጋጅተናል" የሚል ነው።
7.7K viewsAssaye Derbie, 09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 11:16:28
"እንደ በሻሻ ሆናለች የተባለችው" የመቀሌ ከተማ ጠቅላይ ሚኒስትሯን ለመቀበል ሸብ ረብ ስትል ብትከርምም ጠሚው ግን "ችግኜን ውሃ የሚያጠጣልኝ ሰው አጣሁ" ብሏቸው ቀርቷል። በሌላ መልኩ ግን የአማራ ክልሉ ፕሬዝዳንት "ባሕር ዳር ሂድ አትበሉኝ እንጂ የመቀሌው ጉዙ አያሳስብም" በሚል አቋም ከአደም ፋራህ ጋር ወደ መቀሌ ተጉዟል። በዚህ አጋጣሚም ደካማውን ፕሬዝዳንት አግተው ቢያስቀሩልን ወሮታ የምንከፍል ይሆናል።
7.3K viewsAssaye Derbie, 08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ