Get Mystery Box with random crypto!

Assaye Derbie

የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie
የሰርጥ አድራሻ: @etegieassaye
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.38K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-03 23:56:52
8.1K viewsAssaye Derbie, 20:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 22:46:16 ብልጽግናዎች ፓርቲያቸውን የሚቃወሙባቸው ፌክ አካውንቶች
▬▬▬▬

"ጥቅመኛ" የሚል ኮሜንት የሚያስገኙ ጽሑፎችን እየጻፈ በትክክለኛ አካውንቱ ሲለጥፍ የነበረው ልጅ ባለፈው ሰይጣን አሳስቶት ብልጽግናን ለመተቸት ደፈረ።

በማግስቱም በታጣቂዎች ታፍኖ አንድ ሳምንት ታሠረ። ከእስር ቤት በወጣ ማግሥትም በማይታወቅ ሰው ሥም ባወጣው ሐሰተኛ አካውንቱ "ትክክለኛ ሐሳብ" የሚል ኮሜንት የሚያስገኙ ሐሳቦችንና መረጃዎችን ማቀበል ጀመረ።

ምን ለማለት ፈልጌ ነው?

➔በትክክለኛ አካውንታቸው ገዢውን ፓርቲ የሚተቹ አስር አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች ሲታሠሩ አስር ሺህ ፌክ አካውንቶች ተከፍተው ያድራሉ።

➔ለስሜት ሕዋሳት የሚሰቀጥጥ ግፍ በምታስተናግድ አገር ውስጥ ግፍን ተቃወማችሁ ተብለው የሚታሠሩ ይቅርና ግፍን ይደግፉ ዘንድ የሚከፈሉ ካድሬዎች እንኳን ብሶታቸውን የሚተነፍሱበት ፌክ አካውንት ለማውጣት ይገደዳሉ።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ለምሳሌ ባለፈው አንዱን "የኮንዶሚኒየም ምርኮኛ" መንገድ ላይ አገኘሁትና "አንት የማትረባ" ማለት ስጀምር የሆዱን በሚቀባጥርበት ፈንታ የልቡን የሚተነፍስበትን ሐሰተኛ አካውንት ከፍቶ የኔን ትክክለኛ አመለካከት ማወቅ ከፈለግክ በዚህኛው አካውንት ፎሎው አድርገኝ" ይለኝ ጀመር።

አሁንም ምን ለማለት ፈልጌ ነው?

ጠቅላይ ሚኒስትሩ እራሱ ብልጽግናን የሚቃወምበት ፌክ አካውንት እንደሚኖረው አልጠራጠርም
8.0K viewsAssaye Derbie, 19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 20:40:09
ግልባጭ ለEMS ተንታኞች
8.1K viewsAssaye Derbie, edited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-03 17:39:46
ሕዝብን መፈተን ጥሩ ስላልሆነ አርበኛውን ልቀቁት።
8.2K viewsAssaye Derbie, 14:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 23:06:51
8.7K viewsAssaye Derbie, 20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 17:33:56
8.8K viewsAssaye Derbie, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:27:29
8.5K viewsAssaye Derbie, 12:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 15:23:20
አርበኛ ዘመነ ካሴን ፍርድ ቤቱ ነጻ ሰው ነህ ብሎታል።
Yalelet Wondye

የንጹሑ ወንድማችን ንጽሕና በፍርድ ቤት የተረጋገጠው ግን በርካታ ሙስሊም በተጨፈጨፈበት፣ የጎጃም አርሶ አደር አመጽ በጀመረበትና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ በጄኖሳይድ በተከሰሰበት ወቅት መሆኑን ልብ ይሏል።
8.3K viewsAssaye Derbie, 12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-02 14:52:39
7.6K viewsAssaye Derbie, 11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-17 17:48:14
በኦሮሚያና በአዲስ አበባ መሀከል ድንበር (ወሰን) ከልለናል" ብላችሁ አልነበር ወይ? ሸገርን ሰልቅጦ በአዲስ አበባ ላይ አዲስ ከበባ ማድረግ አይከብድም ወይ?
5.6K viewsAssaye Derbie, 14:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ