Get Mystery Box with random crypto!

Assaye Derbie

የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie
የሰርጥ አድራሻ: @etegieassaye
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.38K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-04-26 15:20:45
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን!

https://www.youtube.com/live/LEMAux733fk?feature=share
3.4K viewsAssaye Derbie, 12:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 01:43:15
5.3K viewsAssaye Derbie, 22:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 23:33:49
5.4K viewsAssaye Derbie, 20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 22:55:08
5.3K viewsAssaye Derbie, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 21:24:55
ተስፋዬ ኃይለማሪያምን አፍኖ ሕጻን መሱድን በመከታተል ላይ የሚገኘው ሥርዓት እማማ ዝናሽን ገቢ ያላደረጋቸው የመኖሪያ አድራሻቸው ጠፍቶት መሆን አለበት።
5.6K viewsAssaye Derbie, 18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 20:05:20
5.8K viewsAssaye Derbie, 17:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 19:19:13
Tesfaye Hailemariam (ባሻዬ) "በምትጽፋቸው ቀልዶች መሳቂያ አድርገኸናል" ተብሎ ወደ ጠባቡ ወሕኒ ተወስዷል።
6.1K viewsAssaye Derbie, 16:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 09:29:54 https://vm.tiktok.com/ZMYcoAD9a/
6.4K viewsAssaye Derbie, 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 22:34:13 "ጸረ አማራ ኃይሎች ሁሉ ወዳጆች ናቸው"
የማይቀየረው የሄዊ ፖለቲካዊ ድንጋጌ

ምንም እንኳን በአማራ እና በኤርትራ መሀከል የተፈጠረ ጥምረት ባይኖርም ገዢው ፓርቲ ግን "ህውሓትን እና ብአዴንን በማስታረቅ የኤርትራ መንግሥትን እና አማራን ማራራቅ" የሚል እቅድ ነድፎ እየተንቀሳቀሰ ነው።

እንደ እውነቱ ከሆነ ግን አብዛኛው የአማራ ኤሊት ከሥርዓት ተሸካሚነት እራሱን ነጻ ባወጣ ማግሥት "ፋሽሽት ነህ" ሲሉት የኖሩትን መሪ "መንግሥት ብቻ ሳትሆን አማልክትም ጭምር ነህ" በሚል ውዳሴ ጫንቃቸውን ለሸክም አዘጋጅተው ወደ አራት ኪሎ የመጡት የሄዊ አመራሮች.... ይሄኛው የብልጽግና እቅድ በተሳካ ማግስትም አስመራ ገብተው አማራን ሲያራክሱና ኢሳያስን ሲያወድሱ መታየታቸው አይቀሬ ነው።

ምክንያቱም የህውሓት ፖለቲካ "ከአማራ ጋር የተቃቃሩ ኃይሎች ሁሉ ወዳጆች ናቸው" በሚል የቁሞ ቀር ፍልስፍና የሚመራ ነው።
ለዚያም ነው ትናንት "እርኩስ" ያደረጉትን አካል ዛሬ "ቅዱስ" ለማለት የደፈሩት...
7.1K viewsAssaye Derbie, 19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 18:34:14


7.0K viewsAssaye Derbie, 15:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ