Get Mystery Box with random crypto!

Assaye Derbie

የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie
የሰርጥ አድራሻ: @etegieassaye
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.38K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-23 22:30:19
የመብራት መሠረተ ልማቶች በመበጣጠሳቸው የተነሳ የሱዳን ወፍጮ ቤቶች ሥራ ስላቆሙ አምሳ ሺህ ኩንታሉ ስንዴ ተፈጭቶ ቢላክላቸው....
7.5K viewsAssaye Derbie, 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-23 16:08:35
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን!
https://www.youtube.com/live/2dD3NcQdIXo?feature=share
7.6K viewsAssaye Derbie, 13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 19:09:19 https://vm.tiktok.com/ZMYvv1NpS/
3.0K viewsAssaye Derbie, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-22 16:32:18
ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም Live ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን!
https://www.youtube.com/live/6CTE2LAADWk?feature=share
4.0K viewsAssaye Derbie, 13:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 12:26:02
5.6K viewsAssaye Derbie, 09:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 12:14:09
ኢንተርኔት ከተዘጋ ሶስት ወር ሊሞላው ነው። የወይዘሮ ፍሬሕይወት የሥራ ድርሻም የአማራዎችን ስልክ ማስጠለፍና የግለሰቦችን ገበና መበርበር ሁኗል።
5.8K viewsAssaye Derbie, 09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 12:08:42
እንደ ሽፍታ ጋዜጠኞችን እና አክቲቪስቶችን በየወሩ እያገቱ የዋስትና ገንዘብ መሰብሰብ ያሳፍራል።
ወንድማችን የ20 ሺህ ብር ዋስ ተጠይቋል።
5.6K viewsAssaye Derbie, 09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 19:02:28
በወርሐ መስከረም ከእኔ፣ ከጎበዜ ሲሳይና ከመዓዛ ጋር ታስሮ የነበረው፣ በወያኔ ጊዜ በሐሰት የሽብር ክስ ከሰባት ዓመት በላይ የታሠረው፣ የመይሳውን ሥነ ልቦና ይዞ ጎንደር ምድር ላይ የበቀለው፣ በአማራነቱ የማይደራደረው፣ በጋዜጠኝነት ዘርፍ በሠራው ሥራ ዓለም አቀፍ ሽልማት የሚገባው፣ ጋዜጠኛ ብቻ ሳይሆን ሐቀኛ በመሆኑ የሚታወቀው፣ ከሰሞኑን በአማራ ተወላጅ የሆኑ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች ላይ በተካሄደው አፈና እንደ ጌትነት አሻግሬና ዳዊት በጋሻው ካሉ ብርቱ ጋዜጠኞች ጋር የታሠረው.... ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ ዛሬ ፍርድ ቤት በርቦ ችሎት ላይ ከተናገረው የተወሰደ...

“እስር ቤቱን ከሞላነውና ችሎት ላይ ከቀረብነው መሀከል ከዘጠና ፐርሰንት በላይ የምንሆነው አማራዎች ነን። የሥርዓቱ አገልጋይ በመሆን ፈንታም ሙያችንን እና ሕዝባችንን በማክበራችን ብሎም አማራ በመሆናችን እጅግ በርካታ ኢ-ሠብአዊ ድርጊት እየተፈጸመብን ነው። እንዲያም ሆኖ ግን በማንነት ላይ የተመሠረተ የትኛውም ጥቃት የበለጠ ሊያጠነክረኝ እንጂ ሊሰብረኝ አይችልም።"

በጣም ነው የማከብርህ ክንዴ!
3.9K viewsAssaye Derbie, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 16:34:47
በየሩብ ዓመቱ ከእጅሽ ላይ ካቴና እያጠለቀ ሲያሰቃይሽ የነበረው አካል "ጀግና ሴት" ሲያሳድድ መክረሙን ተረድቶ ከአበባ ጉንጉን ጋር ቦሌ መገኘት ነበረበት።

እንኳን በሰላም መጣሽ ውዷ እኅቴ
4.9K viewsAssaye Derbie, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 00:08:50
3.7K viewsAssaye Derbie, 21:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ