Get Mystery Box with random crypto!

Assaye Derbie

የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie A
የቴሌግራም ቻናል አርማ etegieassaye — Assaye Derbie
የሰርጥ አድራሻ: @etegieassaye
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.38K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2022-07-12 09:10:37
10.0K views06:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 08:54:57
ይሄንን ሐቅ ስጽፍ የሰደባችሁኝ ይቅርታ አትጠይቁኝም ወይ?
የከተማ መስተዳድሩ እኮ ላለልተመዘገቡ ሰዎች ማከፋፈሉን አምኖ ይቅርታ ጠይቋል።

የቀን ጅቡ ሄዶ የጉም ጅቡ መጣ!
9.5K views05:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 22:53:41 ጂሌ ጥሙጋ ላይ ሲሰለጥን የከረመው የኦነግ ታጣቂ በኤፍራታና ግድም ወረዳ በሰነዘረው የከባድ መሳሪያ ጥቃት ሁለት መንደሮችን አውድሞ በአጣዬ ዙሪያ መሰባሰብ ጀምሯል። በርካታ የአማራ ልዩ ኃይል አባላትን እና ገበሬዎችን ገድሏል።

አገሩን ሲያስከብር የኖረው የአማራ ሕዝብ በብአዴን እና በአብን ይሁንታ እራሱን ማስከበር ተስኖት የማንም መጫዎቻ መሆኑ ያንገበግባል።
9.7K views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 22:21:39
10.4K views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 23:09:08
ጃልመሮ ዛሬ ከተናገረው..
11.5K views20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 21:55:06
11.3K views18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 15:47:30
11.0K views12:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 20:38:45
11.9K views17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 13:04:25 በአርቲ ቡርቲ ንግግር የታጀበው የእለቱ መልዕክት
▬▬▬▬

➔በኢትዮጵያ ውስጥ የተገደለው አማራ ቁጥር ከአሜሪካውያን ጋር ሲወዳደር ኢምንት ነው። ስለዚህ ጭፍጨፋው ይቀጥላል።

➔እናቴ ከሠጠችኝ ዙፋን ላይ ማንም አይነቀንቀኝም።

➔ሰው የሞተበት ቦታ ላይ ችግኝ እንተክላለን
ቢያንስ አስክሬኑ ጥላ እንዲኖረው...

➔እኛ ያደግንበትን ቁማር ተጠቅማችሁ እኔን እና ሽመልስን መነጣጠል የምትሞክሩ አይሳካላችሁም።
11.4K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 10:48:37
10.3K views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ